ወቅታዊ ዘገባ

የአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ

የአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ

September 29, 2016, No comments

September 29, 2016 አንዱዓለም ተፈራ  – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፱ ዓመተ ምህረት ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ ...

የኢኮኖሚ ተቋማት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው የኢኮኖሚ ነፃነትን እንደሚጋፋ የአሜሪካ ጥናት ተቋም አስታወቀ

የኢኮኖሚ ተቋማት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው የኢኮኖሚ ነፃነትን እንደሚጋፋ የአሜሪካ ጥናት ተቋም አስታወቀ

September 28, 2016, No comments

28 Sep, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ በአገሮች ነፃ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ የሚያጠነጥነውና የሊበራል ኢኮኖሚ ርዕዮተ ዓለምን የሚያራምደው ሔሪቴጅ ፋውዴሽን የተሰኘው የአሜሪካ የጥናት ተቋም፣ ኢትዮጵያን በአብዛኛው የኢኮኖሚ ነፃነት ከሌለባቸው ...

“ኢህአዴግ ብቻውን ምንም ተዓምር አይፈጥርም”

“ኢህአዴግ ብቻውን ምንም ተዓምር አይፈጥርም”

September 28, 2016, No comments

Monday, 26 September 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ – በየትም ሀገር ቋንቋን መሰረት ያደረገ ፌደራሊዝም አይመሰረትም – መንግስት “ችግሩን የፈጠረው የኔ ፖሊሲ ነው” ብሎ ማመን አለበት – ...

ለፖለቲካዊ ችግሮች – ፖለቲካዊ ውይይት

ለፖለቲካዊ ችግሮች – ፖለቲካዊ ውይይት

September 28, 2016, No comments

Monday, 26 September 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል። ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ...

Curbing Ethnic Nationalism via Integration and Demography

Curbing Ethnic Nationalism via Integration and Demography

September 27, 2016, No comments

  By Asfaw Dargue Meshal September 26, 2016 In a recent post on the dangers of ethnic nationalism in Ethiopia, I explained why I agree with the idea ...

ዜና ፍኖተ
ዜና ፍኖተ
September 19, 2016, No comments

ጤናን የተመለከተ ወቅታዊ ዘገባ

የጫት ምርት እገዳውን ሶማሊያ ተቀላቀለች

የጫት ምርት እገዳውን ሶማሊያ ተቀላቀለች

September 14, 2016, No comments

Wednesday, 14 September 2016 14:41 በ  ፀጋው መላኩ  –    ኢትዮጵያንም ያሰጋታል፣  ሀገራት ከጊዜ ወደ ጊዜ በጫት ምርት ላይ እገዳ እየጣሉ ሲሆን ሶማሊያም ከሰሞኑ ከኬኒያ በሚገባውን የጫት ምርት ላይ ...

የምን እንጀራ?

የምን እንጀራ?

August 23, 2016, No comments

የምን እንጀራ? 19 Aug, 2016 By ሻሂዳ ሁሴን  ከሳምንታት በፊት በማኅበራዊ ድረገጾች ላይ አንድ ፎቶግራፍ ተለቅቆ ነበር፡፡ በፎቶግራፉ ላይ ከ10 የሚበልጡ የሊጥ በርሜሎችና ሊጡ የሚቦካባቸው 3 ሳፋዎች ተደርድረው፣ ...

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

August 16, 2016, No comments

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን በማዳከም የደም ፍሰት መዛባትን ያሰከትላል፡፡ በአልኮል መጠጥ ብዛት የሚከሰት የልብ ሕመም የትንፋሽ ማጠር፤ የተዛባ የልብ ምት፤ድካም፤የማያቋርጥ ...

ደመኛ ልማድ
ደመኛ ልማድ
August 16, 2016, No comments