የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን የተጓጓዙት መሳሪያዎች ሕጋዊ ናቸው አለ

6 መስከረም 2021, 08:19 EAT ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን ካርቱም ያጓጓዝኳቸው የጦር መሳሪያዎች ሕጋዊ ናቸው ሲል ለቢቢሲ ምላሽ ሰጠ። አየር መንገዱ እንዳለው መሳሪያዎቹ ወታደራዊ ሳይሆኑ ለአደን አገልግሎት የሚውሉ ከመሆናቸው በተጨማሪ አስፈላጊው ሕጋዊ የመጓዣ ሰነድ ያላቸው ናቸው ብሏል። አየር መንገዱ የሱዳን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ሱና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጓጉዘው […]

ከመጨነቅ የመፍትሄ አካል መሆን

በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ሃረር ነበርኩ የዚያድ ባሬ ወታደሮችና ሰርጎ ገቦች አብዛኛውን የሃረርጌን ክፍለሃገር ተቆጣጥረው እስከ አዋሽ የመጡበትን ሁኔታ አስታውሳለሁ፡ ድሬደዋም እስከ ለገሃሬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ደርሰው እንደነበር ይታወሳል፡ ማታ ማታ ሃረር ከተማ መሃል ሰርገው እየገቡ ከተማውን በተኩስ ያናውጡት ነበር፥፥ ታዲያ እውነት ለመናገር ህዝቡ ምንም የከፋ ጭንቀት አላየሁበትም፤ ሲነጋጋ አልፎ አልፎ በቱቦዎች መካከል ማታ የተገደሉ የሰርጎ […]

በአፋር ክልል በተከሰተው ግጭት ከሰባ ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ

22 ሀምሌ 2021, 10:37 EAT የአፋር ክልል ከትግራይና ከአማራ ክልሎች ጋር በሚዋሰንበት አካባቢ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከሰባ ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። ነዋሪዎቹ የተፈናቀሉት ከቅዳሜ ጀምሮ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም ክልሉ ዞን አራት፣ ፋንቲረሱ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ግጭት በመፈጠሩ መሆኑን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ […]

በትግራይ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስርና ለእንግልት መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግሥት ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች እንደታሰሩና ለእንግልት መዳረጋቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ። ኮሚሽነሩ ከትግራዩ ግጭት ጋር በተያያዘ በክልሉ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በግጭቱ ወቅት በአንድም ሆነ በሌላ በኩል ከአንደኛው ወገን ጋር ትስስር አላችሁ ተብለው ለጥቃት፣ ለአፈና እና ለእስር መዳረጋቸውን የሚያመላክቱ ተዓማኒነት […]

ውሉ የጠፋው የትግራይ ቀውስና የመፍትሔ ሃሳቦች

አለማየሁ አንበሴ Tuesday, 13 July 2021 00:00 ትግራይ የአሸባሪዎች መናኸርያ እንዳትሆን የሰጉ አሉ መንግስት በገዛ ፈቃዱ ትግራይንና መቀሌን ለቆ መውጣቱን ካረጋገጠ በኋላ ራሱን “የትግራይ መከላከያ ሃይሎች” ብሎ የሚጠራው ቡድን፤ መቀሌን ጨምሮ የተለያዩ የትግራይ አካባቢዎችን በሃይል መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ በጦርነቱ በአሰቃቂ ሁኔታ ሞተዋል ተብለው የነበሩት የቀድሞ የህውሐት ሊቀ መንበርና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሰሞኑንበክልሉ […]

በትግራይ ክልል የንፁሃን ሞትና ስደት ተባብሶ ቀጥሏል

መታሰቢያ ካሳዬ Sunday, 11 July 2021 17:04 • የመንግስት ደጋፊዎች ነበራችሁ የተባሉ ነዋሪዎች በአደባባይ እየተገደሉ ነው• የትግራይ ዲሞክራሲዊ ፓርቲ ከ20 በላይ አባሎቼ ተገድለውብኛል ብሏል• በራያ አዘቦ አካባቢ ከ50 በላይ የራያ ተወላጆች መገደላቸው ተገልጿል• ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክልሉን ለቀው በእግራቸው ደሴ ገብተዋል• የትግራይ ወጣቶች ወደ ጎረቤት አገራት እየተሰደዱ ነው ተብሏልመንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም በማወጅ መከላከያ ሰራዊቱን ከትግራይ  […]

ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ውጤት አሳወቀ

10 July 2021 By ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በ440 የምርጫ ክልሎች የተከናወነውን አጠቃላይ ምርጫ  ውጤት ሐምሌ 3 ቀን 2013 ዓም  በስካይላይት ሆቴል በተከናወነ መርሐ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ቦርዱ እስካሁን በሒደት ካሳወቃቸው የተረጋገጡና ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች በማስከተል ምርጫው በተከናወነ በ20 ቀናት ውስጥ የምርጫውን ውጤት ማሳወቅ እንደሚኖርበት በሕግ በተደነገገው መሠረት ቅዳሜ ሐምሌ […]