በማዕድን ቁፋሮ አፈር የተናደባቸዉ ከ20 በላይ ሰዎች እስካሁን አለመገኘታቸዉ

February 13, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወገል ጤና ከተማ አቅራቢያ በባህላዊ ማዕድን ቁፋሮ ላይ የነበሩ ከ20 እስከ 30 የሚደርሱ ወጣቶች ባለፈው ሐሙስ ሌሊት ናዳ ተደርምሶ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ በመግባታቸው የወጣቶቹ ህይወት ምን ላይ እንዳለ እንደማይታወቅ የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡ ወጣቶቹን በማሽን በታገዘ ቁፋሮ ማውጥት እንዳልተቻለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዳግም የጀርመንን ምርጫ ያስተናገደችዉ በርሊን ከተማ

February 13, 2024 – DW Amharic  በርሊን ላይ በአንዳንድ አካባቢዎች በ 2021 ዓመት ተካሄዶ የነበረዉ ምርጫ በድጋሚ ተካሄደ። ወደ 500 ሺህ ግድም መራጮች የተሳተፉበት ይህ ምርጫ ዳግም የተካሄደዉ፤ በ 2021 ዓመት በተካሄደዉ ምርጫ አንዳንድ ድርጊቶች ሳይሟሉ በመቅረታቸዉ የተጓደለ ምርጫ ተካሄዷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ተቃውሞ የጠነከረበት የእስራኤል ወደ ራፋ የመዝመት ዕቅድ

February 13, 2024 – DW Amharic  እስራኤል በሐማስ ላይ የምታካሒደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ራፋ ለማስፋት አቅዳለች። ዕቅዱ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የተመ በሥጋት የሚመለከቱት ነው። በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግፊት ለማድረግ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያለ ውጤት ተመልሰዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ