Browsing: ወቅታዊ ሁኔታዎች

image_pdf
ያገሬ ልጆች ምን ትላላችሁ? ኢጆሌ ቢያ ማል ጀተን ?! ትግሬና ትግሬ ወያኔን አንዴት እንለይ? ሰርፀ ደስታ

  December 17, 2017 19:50 እኔ ክስተቶችን በማስተዋል የምተነትን እንጂ የታሪክም የፖለቲካ ሰው አደለሁም፡፡ ጥረቴ ግን ብዙ ነገሮች በመቀባባትና በመላላስ ቀስ እያሉ አደጋ እየሆኑብን እንደመጡ ስለተረዳሁ በግልጽ መወገዝ አለበት ብዬ የማምነውን ማውገዝ ነው፡፡ አካፋን አካፋ ዶማን


Read More
የዕውቅና ሽልማት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ተሰጠ

ጋዜጣዊ መግለጫ “ ዶ / ር ኣበራ ሞላ ፲፱፻፵ ዓ . ም . በ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኢትዮጵያ ዊ ናቸው። በ 5 ዓመታቸው ትምህርት ጀምረው በ 16 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጨርሰዋል። ከ 8


Read More
A home to call your own – even if it is a slum

o Nairobi’s Nubian community has won recognition of their land rights, but can other slum dwellers? April Zhu/IRIN KIBERA/NAIROBI, 14 December 2017   April Zhu Freelance journalist based in Nairobi Author Note Part of an in-depth


Read More
ኡፍ! እባካችሁ እንተኛበት! በወያነ ትግራይ መሪዎች ለተጻፈለት ደብዳቤ አንድ የትግራይ ምሁር የሰጠው መልስ  ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ

ከ ሻዕቢያ ጋር ብንጣላም ‘ ኤርትራን የሚተናኮል ’ ክፍል ካለ ህወሓት ዛሬም ቢሆን ከኤርትራ ጎን ቆማ የኤርትራ ጠላቶችን ትወጋለች ’ ሲል የነገረን ከኢሳያስ አፈወርቂ ጎን በስተግራ በኩል እጁን በአክብሮት ወደ ኋ ሊት አዙሮ የቆመው ስብሓት ነጋ


Read More
የዘመናችን ሲኖድ የቱን ይመስላል? (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

December 16, 2017 20:57 (ጥቅምት ሰባት ቀን 2010 ዓ.ም. ለተሰየመው ዓመታዊ ሲኖዶስ አባ ፋኑኤል ባቀረቡት የእግዳ አቤቱታ፤ ሲኖዶሱ ያሳለፈው የእገዳ ውሳኔ ባስነሳው ውዥንብር ምክንያት ለዋሸንግተን ዲሲ ህዝበ ክርስቲያን የቀረበ ነው።) በዚህ ዘመን ያለው ሲኖድ (ሸንጎ)የቱን ይመስላል?


Read More
በኢትዮጵያዊነት የታበተው የአማራ ህዝብ ጥያቄ | ቴዎድሮሥ ኃይለማርያም (ዶ/ር)

December 17, 2017 መግቢያ ሰሞኑን ከግንባር ዜና የማይጠፉት ዳኛ ዘርዓይ ፣ በተከበረው የችሎት ወንበራቸው ተሰይመው በፍርደኞቻቸው ላይ የሚሰነዝሩት ትችት ለማመን የሚቸግረን አንጠፋም፡፡ ተራ ሽምግልና እንኳን ያስነወረውን ዘረኝነት ፣ በህገ መንግሥታዊ የመናገር መብት ተግኖ ለማራመድ ሃፍረት የሌለው


Read More
“ ዘረኝነት” 

17/12/2017 መ/ር ንዋይ ካሳሁን ዘረኝነት(racism) ለአፍሪካውያን ብሎም ለአለም አዲስ አስተሳሰብ አይደለም። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአሜሪካ እና በደቡብ አፍሪካ፤ በጀርመን እና በአይሁዳውያን መካከል  የነበረውን ዘረኝነት ስናስተውል ችግሩን በብዙ አሰቃቂ ክስተቶች የተሞላ እንደ ነበር ብዙ ማሳያዎች አሉን።


Read More
ለፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ሁለተኛ ግልፅ ደብዳቤ (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ)

December 16, 2017 08:18   ጉዳዩ— ኦሮምኛን  ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድረግ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣ ከአማርኛ ቀጥሎ ኦሮምኛ በሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያኖች የሚነገር ትልቅ ቋንቋ ነው። ሆኖም እስክ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ማእከላዊ


Read More
ወያኔን ኮንኖ ኦህዴድ እና ብአዴንን ማንገስም ወንጀለንነት ነዉ (ሸንቁጥ አየለ)

December 17, 2017 00:22 የሲቪል ህግ ስርዓት (civil law system) የሚከተሉ ሀገራት በአብዛኛዉ የሚካፈሉት የወንጀል ህግ ጽንሰ ሀሳብ የበላይ አለቃህ ወንጀል እንድትሰራ ቢያዝህ ወንጀሉን እስከሰራህዉ ድረስ ወንጀለኛ ነህ:: ወንጀል እንድትሰራ አለቃህ ሲያዝህ እንቢ በል ::የአለቃህን ትዕዛዝ


Read More
ኒዎሊበራሉ የዓለም የገንዘብ ድርጅት ኢህአዴግን ይታደገዋል?

December 16, 2017 15:37 12 ፋብሪካዎች ምርት አቁመዋል ዶላር በጥቁር ገበያ በድጋሚ አሻቅቧል ባንኮች የደንበኞቻቸውን የቁጠባ ብር ለመስጠት ያንገራግራሉ በመርካቶ የግንባታ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል የብረት አምራቾች አኩረፈዋል፡፡ ከአቅም በታች እያመረቱ ነው   IMF


Read More
Visit Us On TwitterVisit Us On FacebookVisit Us On YoutubeVisit Us On Linkedin