ቱርክ ለእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ መረጃ አሳልፈው ሰጥተዋል የተባሉ ሰባት ሰዎችን አሰረች

3 የካቲት 2024 የቱርክ የፀጥታ ኃይሎች ለእስራኤል የስለላ ተቋም ሞሳድ መረጃ አሳልፈው ሲሰጡ ነበሩ ያሏቸውን ሰባት ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተነገረ። ሰባቱ ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት የቱርክ የደኅንነት ኤጀንሲ የሆነው ኤምአይቲ በኢስታንቡል እና ኢዝሚር በተባሉት ከተሞች ውስጥ ድንገተኛ ዘመቻዎችን ካደረገ በኋላ ነው። ቱርክ ከአንድ ወር በፊት ከሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን 34 ሰዎች በተመሳሳይ በቁጥጥር […]

የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

15 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።

የኑክሌር አረር ማስወንጨፊያ ሮኬት በአንድ አሜሪካዊ ግለሰብ ቤት ውስጥ ተገኘ

ከ 9 ሰአት በፊት የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ፖሊስ ከአንድ ግለሰብ ቤት የአሮጌ እቃዎች ማከማቻ ጋራዥ ውስጥ የተገኘው የዛገ ሮኬት የኑክሌር ሚሳኤል መሆኑን አስታወቀ። ባለፈው ረቡዕ በኦሃዮ ግዛት ቤልቩ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ሙዚየም አንድ እምብዛም ያልተለመደ ስጦታ እንደተበረከተለት በመግለጽ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረጉን ተከትሎ ነው ጉዳዩ ይፋ የሆነው። ይህ እንደ ጦር ቅርስነት በስጦታ እንዲቀመጥ ሙዚየሙ እንዲወስደው የጠየቁት […]

ከጣሊያን እስር ቤት በአንሶላ ተንጠላጥሎ ያመለጠው የማፊያ ቡድን መሪ ተያዘ

3 የካቲት 2024, 09:09 EAT አንሶላ ተጠቅሞ ከፍተኛ ጥበቃ ሲደረግለት ከነበረው የጣሊያን እስር ቤት አምልጦ የነበረው የአደገኛ የማፊያ ቡድን መሪ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ። ማርኮ ራዱዋኖ ከእስር ቤት ካመለጠ በኋላ በአውሮፓ ውስጥ በጥብቅ ከሚፈለጉ ወንጀለኞች ተርታ ተቀምጦ ነበር። የፈረንሳይ እና የጣሊያን ባለሥልጣናት ግለሰቡ ፈረንሳይ ውስጥ መያዙን አረጋግጠዋል። ማርኮ በአደንዛዥ ዕጽ ዝውውር እና በሌሎች ወንጀሎች […]

Does Ethiopia face a Western backlash as a result of joining BRICS? – The Africa Report 

POLITICS VS FDI By David Whitehouse Posted on February 2, 2024 05:00 BRICS membership is more about political messaging than strategic economic thinking. Recent research from the Ethiopian Economics Association highlights fears of a Western backlash against the country’s BRICS membership. The survey of 233 Ethiopian economists finds a majority saying the country will face adverse measures from […]

It begins: Ethiopia set to become first country to ban internal combustion cars Electrek 16:52 

Jo Borrás | Feb 2 2024 – 1:44 pm PT 29 Comments Ethiopia spent nearly $6 billion to import fossil fuels last year — with more than half of that spending going to fuel vehicles. In response, Ethiopia’s Transport and Logistics Ministries have announced that automobiles cannot enter Ethiopia, unless they are electric. (!) Last February, the European […]

መንግስት እና የህዝብ ተወካዮች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊነት እና ተመጣጣኝነት ላይ ማጤን አለባቸው – ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ

February 2, 2024 – Konjit Sitotaw  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና መንግስት በተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህጋዊነት እና ተመጣጣኝነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የመብቶች ኮሚሽኑ ኮሚሽነር አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ በይፋዊ የ’ኤክስ’ ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሁፍ ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም “እጅግ አሳስቦታል” ማለታቸውን ተመልክተናል። ዛሬ ረፋድ ልዩ ስብሰባ ያደረገው የኢትዮጵያ […]

በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ

2 የካቲት 2024, 15:05 EAT በአማራ ክልል በአዲሱ ሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ሰኞ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም በተፈጸመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች፣ ነዋሪዎች አና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከክልሉ ዋና ከተማ ከባሕር ዳር በ35 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው መርዓዊ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተደረገ ውጊያን ተከትሎ በነዋሪዎች ላይ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሚቀጥለው ሳምንት ለተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ሊሰጡ ነው

2 የካቲት 2024, 17:38 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቀጣይ ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ በተወካዮች ምክር ቤት የቢቢሲ ምንጮች ተናገሩ። በምክር ቤቱ አሠራር መሠረት የሕዝብ እንደራሴዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያቀርቧቸውን ጥያቄዎች ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለአፈ ጉባኤው ጽህፈት ቤት እንዲያስገቡ በአባላት የመልዕክት መለዋወጫ የቴሌግራም ገጽ አማካይነት ተጠይቀው እንደነበር […]