ከቀናት በፊት የተገደሉትን የሐማስ መሪ ለመቅበር በሺዎች የሚቆጠሩ አደባባይ ወጡ

ከ 7 ሰአት በፊት በሌባኖስ መዲና ቤይሩት የተፈጸመውን የሳሌህ አል-አሩሪ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደባባይ ወጡ። ከሦስት ቀናት በፊት ቤይሩት ውስጥ በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል የተባሉት አል-አሩሪ የሐማስ ምክትል የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ነበሩ። ትናንት ለቀብር የወጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሐማስ እና የፍልስጤም ባንዲራዎችን ሲያውለበልቡ ነበር። ጸሎት የሚያደርጉ በርካቶች ነበሩ። የአል-አሩሪን ሕይወት ለመዘከር መሳሪያዎችን […]

ሽመልስ በቀለ፡ “. . . ከቡድን አጋሮቼ ጋር ያሳለፍናቸውን አጋጣሚዎች ሁሌም የማልረሳቸው ናቸው”

ከ 9 ሰአት በፊት የዋሊያዎቹ የመሐል ሜዳ ሞተሩ ሽመልስ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጫማውን ሰቀለ። “ብሔራዊ ቡድኑን በምሰናበትበት ወቅት የምወደውን እና የምጓጓለትን አረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀዩን ሰንደቅ አላማ ወክዬ የምጫወትበት ጊዜ እንዳበቃ ይሰማኛል” ብሏል ሽመልስ። ሽመልስ በቀለ ለብሔራዊ ቡድን 83 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን 16 ጎሎች አስቆጥሮ 13 ለጎል የሚሆኑ ኳሶች አቀብሏል። በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ […]

ባልፈጸመው ወንጀል ለ48 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ አዲስ የሕይወት ጅማሮ

ከ 7 ሰአት በፊት ግሊን ሳይመንስ በጓደኛው መኪና ተስላ፣ ኦክላሆማ ውስጥ እየተጓዘ ነው። 70 ዓመቱ ነው። ለግማሽ ምዕተ ዓመት እስር ቤት ቆይቶ ነው የተለቀቀው። መኪናው ውስጥ ሳለ ሰማዩን እያየ ነበር። እንዲህ በነጻነት ሰማይ ከተመለከተ አስርት ዓመታት አልፈዋል። ባልፈጸመው ወንጀል ታስሮ 48 ዓመታት በወህኒ ቤት ቆይቷል። “በጋና ክረምት ሲቀያየር ማየት እስር ቤት ሳሉ አስደሳች አይደለም” ይላል። […]

ሩሲያ በዩክሬን ጥቃት ከተፈጸመባት ከተማዋ ነዋሪዎች ማስወጣት ጀመረች

ከ 7 ሰአት በፊት ዩክሬን በሩሲያ ከተማ በርካቶች የገደለውን ጥቃት ከፈጸመች በኋላ ሞስኮ ዜጎቿን ከከተማዋ ማስወጣት ጀመረች። አንድ የሩሲያ ባለስልጣን ከዩክሬን ድንበር ቅርብ ከሆነው ቤልጎሮድ ከተማ በርካታ የቤተሰብ አባላት ወጥተዋል ብለዋል። ዩክሬን በከተማው ላይ ባደረሰችው ጥቃት ከ25 በላይ ሰዎች ተገድለው ከ100 ያላነሱ ደግሞ መቁሰላቸው ተዘግቧል። ዩክሬን ይህን ጥቃት የፈጸመችው ሩሲያ 39 ሰዎቸ የገደለውን እና ከ160 […]

Immigration Services say over 21,000 undocumented immigrants live in Ethiopia  – Borkena 13:29 

January 5, 2024 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – Ethiopian Citizenship and Immigration Services disclosed that more than 21,300 undocumented immigrants are living in Ethiopia. Director General of Ethiopian Citizenship and Immigration Services,  Selamawit Dawit, said that measures would be taken against the undocumented immigrants who would not act as per the ultimatum that […]

Over 860 people died of hunger in Ethiopia’s war-torn Tigray region in 4 months – Anadolu Agency 10:54 

AFRICA Over 860 people died of hunger in Ethiopia’s war-torn Tigray region in 4 monthsHumanitarian situation in Ethiopia’s northern region continues to deteriorate, warns officialMohamed Dhaysane  |05.01.2024 – Update : 05.01.2024 Families at Qoloji IDP camp, the largest camp in Ethiopia housing over 100,000 displaced individuals      MOGADISHU, Somalia More than 860 people have died in […]

Ethiopia Losing Its Way (Part II) – OpEd Eurasia Review 18:26 

Ethiopia Losing Its Way (Part II) – OpEd  January 6, 2024  0 Comments By Dr. Suleiman Walhad The expectation was that the Ethiopian Administration (“EA”), which came to power in 2018 would prepare the region for a peaceful future and development and a breathing moment for the international community which was getting tired of calls for support […]

ሰሜን ኮሪያ ወደ ደቡብ ኮሪያ ድንበር አቅጣጫ በርካታ ከባድ የጦር መሣሪያ ተኮሰች

5 ጥር 2024, 16:32 EAT ሰሜን ኮሪያ ከ200 በላይ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ወደ ደቡብ ኮሪያዋ የዎንፕዮንግ ደሴት መተኮሷን ሴኡል ገለጠች። ደቡብ ኮሪያ በደሴቷ የሚኖሩ ዜጎች መጠለያ እንዲፈልጉ ካዘዘች በኋላ የራሷን ከባድ መሣሪያ አቀባብላ የተኩስ ልምምድ ስታደርግ ነበር። ደቡብ ኮሪያ የፒዮንግያንግድ ድርጊት “ጠብ አጫሪ” ስትል የገለጠችው ሲሆን ሰሜን ኮሪያ ግን የተተኮሱት መሣሪያዎች በደሴቲቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ […]

Israel airlifted him from Ethiopia. Now he’s a hi-tech entrepreneur – Jerusalem Post 

Jerusalem Post Aliyah Portal Solomon Geveye immigrated to Israel and became a successful hi-tech entrepreneur. Now he’s trying to help other Ethiopian-Israelis break into hi-tech. By LISA SAMIN JANUARY 5, 2024 16:11 Solomon Geveye, 38, was born in the mountainous Gondar region of Ethiopia. His family was part of the historic Operation Solomon in 1991, in which […]