Kenya loses bid to host climate change hub  – Business Daily Africa 6

WEDNESDAY MARCH 27 2024   Kenya has opposed the decision by the Santiago Network advisory board, which saw government climate negotiators settle on Geneva, instead of Nairobi, as the headquarters of the Loss and Damage hub. The country describes the decision as ‘very wrong and unfortunate’. According to the United Nations Framework Convention for Climate […]

የሴቶችን የመረጃ ክፍተት የሚሞላው መድረክ

ማኅበራዊ የሴቶችን የመረጃ ክፍተት የሚሞላው መድረክ ምሕረት ሞገስ ቀን: March 27, 2024 ኢትዮጵያውያን ሴቶች በተለይም በገጠር የሚኖሩት እየገጠማቸው ያለው የመረጃ ክፍተት ተጠቃሚ እንዳይሆኑ አድርጓቸዋል፡፡ ችግሩን ለመፍታት የመረጃ ፍሰትን እስከታች ሊያወርዱ የሚችሉ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ዘመኑ የደረሰበት መፍትሔ ነው፡፡ በመሆኑም፣ የመረጃ ክፍተትን ለመሙላት ያግዛል የተባለውና በሴቶችና ሕፃናት ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶች መረጃ የሚያደርሱበት ኢትዮውሜንስ የተባለ ድረገጽ ይፋ […]

ንግድ ባንክ የገጠመውን የሲስተም ችግር በመጠቀም የተደረጉ የገንዘብ ዝውውር መረጃዎች መኖራቸው ተነገረ

በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 27, 2024 በፅዮን ታደሰ ኢት ስዊች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት የሲስተም ችግር ሲገጥመው በሞባይል ባንክ አማካይት ወደ ሌላ ባንክ ሲደረጉ የነበሩ የገንዘብ ዝውውሮች መረጃዎችን፣ ለኢትዮጵያ በብሔራዊ ባንክና ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ የኢትስዊች ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይለበስ አዲስ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሞባይል ባንኪንግ ከአንድ ወደ ሌላ ባንክ […]

ንግድ ባንክ የወሰዱበትን ገንዘብ ያልመለሱ 565 ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ

በዳዊት ታዬ March 27, 2024 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ላይ በተፈጠረ ችግር ምክንያት ገንዘብ ወስደው ያልመለሱ 565 ግለሰቦችን ስም ዝርዝር በሒሳብ ቁጥራቸው ከቅርንጫፎቻቸው ጋር ይፋ ማድረግ ጀመረ፡፡ እስከ ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ የወሰዱትን ገንዘብ ካልመለሱ ከእነ ፎቶግራፋቸው እንደሚታደኑ አስታውቋል፡፡ ባንኩ በቅርቡ የገጠመውን ችግር አስመልክቶ ማክሰኞ […]

የሁቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር ላይ በሚሰነዝሩት ጥቃት ኤክስፖርተሮች መስተጓጎል እየገጠማቸው መሆኑ ተነገረ

ዜና የሁቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር ላይ በሚሰነዝሩት ጥቃት ኤክስፖርተሮች መስተጓጎል እየገጠማቸው መሆኑ ተነገረ ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 27, 2024 የሁቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር የጭነት መርከቦች ላይ በሚፈጸሙት ጥቃት ሳቢያ፣ ትልልቅ የመርከብ ኩባንያዎች ወደ አካባቢው ስለማይመጡ፣ ኤክስፖርተሮች ከባድ ችግር ውስጥ መውደቃቸውንና በሥራቸው ላይም መስተጓጎል እየገጠማቸው እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ዘጠኝ ወራት […]

በአልሸባብ ክንፍነት የተጠረጠረ ታጣቂ ቡድን በባሌ የፀጥታ ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

ዜና በአልሸባብ ክንፍነት የተጠረጠረ ታጣቂ ቡድን በባሌ የፀጥታ ሥጋት መሆኑ ተገለጸ ዮናስ አማረ ቀን: March 24, 2024 በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የአልሸባብ ክንፍ በመሆን የሚጠረጠር የታጠቀ ቡድን መደራጀቱንና እንቅስቃሴ መጀመሩን በፀጥታ ሥጋትነት የክልሉ ባለሥልጣናት ማስቀመጣቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰማኮ) ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ በኬንያ፣ በኡጋንዳና በሶማሊያ ኃይሎች ጭምር […]

የፍትሕ ሥርዓቱ ክፍተት ሴቶች ሕፃናት ተገቢውን ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን ኢሰመኮ አስታወቀ

ዜና የፍትሕ ሥርዓቱ ክፍተት ሴቶች ሕፃናት ተገቢውን ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን ኢሰመኮ አስታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 27, 2024 በፅዮን ታደሰ በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ በወንጀል ሥነ ሥርዓትና በማስረጃ ደንቦች ባለመካተታቸው፣ የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት ፍትሕ እንዳያገኙ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (አሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ […]

Utility bills tipped to rise before year’s end  – The Reporter 

News Utility bills tipped to rise before year’s end By Samuel Bogale March 27, 2024 Electric power bills are set to surge in the coming months, as the heads of state-run utility companies prepare to cut ‘challenging’ subsidies. Ashebir Balcha (Eng.), chief of Ethiopian Electric Power, said low energy prices are a “major challenge in […]

Ethiopia: Submission to the UN Committee on the Rights of the Child – Human Rights Watch 12:35 

March 27, 2024 11:50AM EDT 98th Pre-Sessional Working Group We write in advance of the 98th pre-session of the Committee on the Rights of the Child and its review of Ethiopia. This submission focuses on children’s rights violations in the context of armed conflict and during protests, the rights to education and health, and children’s […]

የውልደት መጠን በቀነሰባት ጃፓን ዳይፐር አምራቾች ከሕጻናት ይልቅ ትኩረታቸውን ለአዋቂዎች አደረጉ

27 መጋቢት 2024, 12:08 EAT የውልደት መጠን በቀነሰባት ጃፓን የሚገኙ ዳይፐር አምራች ኩባንያዎች የሕጻናት ዳይፐር ምርት አቁመው ትኩረታቸውን የአዋቂ ዳይፐር ላይ እያደረጉ ነው። በቅርቡም ኦጂ ሆልዲንግስ የተባለው ኩባንያ የሕጻናት ዳይፐር (ሽንት ጨርቅ) ምርትን በማቆም ከአሁን በኋላ የማምርተው የአዋቂ ዳይፐር ብቻ ይሆናል ብሏል። ባለፉት አስርት ዓመታት በጃፓን ከሕጻናት ይልቅ የአዋቂ ዳይፐር ሽያጭ ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። እአአ […]