‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል መለያቸው ነው››

ፍሬከናፍር ‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 17, 2024 የመረጃና ደኅንነት ታላቁ ባለሙያን ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ዜና ዕረፍት ተከትሎ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡ በሦስቱ የኢትዮጵያ መንግሥታት ለስድስት አሠርታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሰጡት ኮሎኔል አስማማው፣ ለሙያቸው የተሰጡና በዚህም ለኢትዮጵያ […]

በአላማጣና በአካባቢው በነበረው የተኩስ ልውውጥ በርካታ ነዋሪዎች ለቀው ወጡ

የአላማጣ ከተማ ከፊል ገጽታ ዜና በአላማጣና በአካባቢው በነበረው የተኩስ ልውውጥ በርካታ ነዋሪዎች ለቀው ወጡ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 17, 2024 ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ባለፉት ጥቂት ቀናት በራያ አላማጣ አካባቢዎች በነበሩ የተኩስ ልውውጦች፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካበቢውን ለቀው ወደ ቆቦ ከተማና ወልዲያ አቅጣጫ መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡ የአላማጣ ከተማ ከንቲባ አቶ ኃይሉ አበራ ለሪፖርተር እንደገለጹት ከቅዳሜ ጀምሮ […]

በጄኔቫ ለኢትዮጵያ በተካሄደ የሰብዓዊ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ 630 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከተማ በተካሄደው ዕርዳታ የማሰባሰብ መርሐ ግብር የተገኙ የለጋሽ አገሮች ተወካዮች ዜና በጄኔቫ ለኢትዮጵያ በተካሄደ የሰብዓዊ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ 630 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 17, 2024 በሲሳይ ሳህሉ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ለኢትዮጵያ አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ድጋፍ ለማፈላለግና ለማስተባበር በተጠራው ስብሰባ፣ ከ21 ለጋሾች 630 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ከተባበሩት መንግሥታት […]

የከተማ አስተዳደሩን የመንግሥት ተቋማት የሥራ ሰዓት ለማራዘም የተጀመረው ጥናት መቆሙ ተሰማ

የአዲስ አበባ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ጣሰው ገብሬ (ዶ/ር) ዜና የከተማ አስተዳደሩን የመንግሥት ተቋማት የሥራ ሰዓት ለማራዘም የተጀመረው ጥናት መቆሙ ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 17, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት የሚሰጡበትን ሰዓት ከስምንት ወደ 16 ሰዓት ለማራዘም የተጀመረው ጥናት መቆሙን፣ የከተማው የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት […]

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

በዳዊት ታዬ April 17, 2024 ቆስጠንጢኖስ በረሃ (ዶ/ር) የኢኮኖሚ ባለሙያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሁም በገቢና ወጪ ንግድ ላይ ተሳታፊ እንደሆኑ የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ እንደሚደረግ በገለጹ በሁለት ሳምንት ልዩነት ውስጥ ይህንኑ የሚፈቅድ መመርያ ወጥቷል፡፡ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ይፈቀዱ የነበሩ የንግድ ሥራዎች ለውጭ ኩባንያዎች ቀስ በቀስ እየተከፈቱ ስለመሆናቸው አንድ ማሳያ ተደርጎ […]

የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት በኮሪደር ልማት የተነሱ ነጋዴዎችን የተመለከተ መረጃ የለኝም አለ

በፅዮን ታደሰ April 17, 2024 የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት የተነሱ ነጋዴዎችን አስመልክቶ ምንም ዓይነት መረጃ እንደሌለው፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ሪፖርተር ከምክር ቤቱ ያገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፣ የምክር ቤቱ አባል የሆኑ የተወሰኑ ነጋዴዎች ምክር ቤቱ ድምፅ እንዲሆናቸው አመልክተዋል፡፡ የነጋዴዎቹን ጥያቄ መነሻ በማድረግም […]

የአብይ፤የአማራ እና የትግራይ ባንዳወች

Mengistu Musie የአብይ፤የአማራ እና የትግራይ ባንዳወች —————————— የአብይ እና የተወሰኑ የህወሓት አጀንዳ አስቀያሪ የወረራ አጀንዳ በአብይ ቤተመንግስት እና በህወሓት አንጃ ቡድን ተሰልቶ እና ታስቦበት የተሰራ አዲስ ስልት ነው። በአላማጣ በኩል እየተንቀሳቀሰ ያለው የጦረኛ አካሄድ እንደሚያሳየው አብይ አህመድን እና የአብይን ጦር ጀነራሎች የወጠረውን የፋኖ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አቅጣጫ የማስቀየር እና ሰርጆ ለመጣል የተዘየደ የአብይ ህወሓት ስልታዊ የጦር […]

Tigray region says agreement with Federal gov’t reached to remove Amhara administration  – Borkena 

April 16, 2024 borkena Toronto – Tadesse Worde ,deputy president of Tigray region interim administration, says an agreement has been reached with the Federal government to remove provisional administrations that “Amhara militia” formed in some areas of “South Tigray” and “Tselemt”  district.  He said so during a press conference he had, on Tuesday, in Mekelle.  However, […]

Ethiopians mourn the destruction of historic Piassa district

AFP Aymeric VINCENOT Wed, 17 April 2024 at 5:18 am GMT-4· “Our history and our identity have been erased,” laments Samira after the destruction of her birthplace in the historic Piassa district in the heart of Ethiopia’s capital. In recent weeks, bulldozers have torn down countless buildings in Piassa — some dating back a century […]

Ethiopia, Alamata : Renewed Conflict in North Ethiopia displace over 10,000  – Borkena 

Ethiopia, Alamata : Renewed Conflict in North Ethiopia displace over 10,000  April 16, 2024 Raya Alamata Woreda  Molla Derebew killed after TPLF made incursion to the area  borkena Toronto – Tens of thousands of residents of Alamata town in North Ethiopia have reportedly been displaced following renewed conflict since last Saturday. Ethio News reported that residents […]