የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያዎች ከቀረጥ ነፃ የሚገቡት መቼ ነው?

August 2, 2023 የወር አበባ ጤናና ሥነ ንጽሕናን በተመለከተው ዓውደ ጥናት ተሳታፊዎች በከፊል ማኅበራዊ የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያዎች ከቀረጥ ነፃ የሚገቡት መቼ ነው? ታደሰ ገብረማርያም ቀን: August 2, 2023 ባለፉት ዓመታት ከትምህርት ጥራት ጋር ተያይዞ የመጡ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ የተለያዩ ማሻሻያዎች (ሪፎርሞች) በመከናወን ላይ ናቸው፡፡ ከማሻሻያዎቹ መካከል ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርት ከዘመኑ ጋር ተስማሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣ የትምህርት […]

የጉበት ጤና እክሎች እና ያሉ መፍትሄዎች

August 2, 2023 – DW Amharic  ሰው በሕይወት እንዲቆይ ጉበቱ በየዕለቱ ከ500 በላይ ወሳኝ ተግባራትን እንደሚያከናውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያስረዳል። ፕሮፌሰር ወንድወሰንም ይኽኑን በማጠናከር ጉበትን ሊጎዱ ስለሚችሉ መነሻ ምክንያቶችና ስላለው ህክምና ያብራራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) ለዓለም ስጋት ከኾነው ፌንትነል መድኃኒት ይታደጋት ይኾን?

VOA Amharic  ጁላይ 28, 2023 “ሰው ሠራሽ አእምሮ ወይም ሰው ሠራሽ አእምሮ “፣ ፌንቴኒል የተሰኘውን፣ በአዳጊዎች እና በወጣቶች ላይ አደገኛ ስጋት የደቀነ መድኃኒት ሥርጭት ለመከላከል፣ ሚና ይጫወት እንደኾነ፣ የዩናይትድ ስቴትስ የሀገር ውስጥ ደኅንነት ቢሮ እየመረመረው ይገኛል። የጁሊ ታቦህን ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በምሥራቅ ሐረርጌ ልጆቻቸውን ከእንጨት ጋር አስረው ያስገረዙ እናቶች እና ገራዧ በእስር ተቀጡ

28 ሀምሌ 2023, 13:24 EAT በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ፣ ልጆቻቸውን ያስገረዙ ሦስት እናቶች እና ግርዛቱን የፈጸመች ግለሰብ የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው። የወረዳው ዐቃቤ ሕግ ግርዛቱ በታዳጊ ሕጻናቱ ላይ በተለያዩ ጊዜያት መከናወኑን ለፍርድ ቤት አስረድቶ ነው በፈጻሚዎቹ ላይ የተለያዩ የእርስ ጊዜ የተፈረደባቸው። ራሷን የባህል ሐኪም በማለት የምትጠራው ተከሳሽ ምስኪ መሐመድ ግርዛት ከፈጸመችባቸው ልጆች መካከል […]

World Health Organization (WHO) Ethiopia rapidly scales up response to contain cholera outbreak … 

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  World Health Organization (WHO) Ethiopia rapidly scales up response to contain cholera outbreak in Southern Nations Nationalities and People’s (SNNP) Region The Cholera outbreak in Ethiopia started in August 2022 in the Oromia region and later spread to other areas, including the SNNP region ADDIS ABABA, Ethiopia, July 27, […]

ሁለት የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀንሱ አንድ ጥናት አመለከተ

ከ 6 ሰአት በፊት ግድግዳን በጀርባ ተደግፎ በዝግታ ቁጢጥ እንደ ማለት ‘ስኳት’ እና በክርን መሬት ላይ መላ ሰውነትን በመደገፍ የሚሰራው ‘ፕላንክ’ የተሰኙት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዓይነቶች የደም ግፊትን ለመቀነስ ከሚረዱ መንገዶች መካከል ተመራጭ መሆናቸውን አንድ ጥናት አመለከተ። ለዘመናት ያህል በዋናነት መራመድ፣ መሮጥ እና ብስክሌት መጋለብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ላይ ትኩረት እንዲደረግ የተሰጡ ምክሮችም መሻሻል እንዲደረግባቸውም […]

Egypt and Ethiopia are finally working on a water deal – what that means for other Nile River states  – The Conversation (Africa) 10:59

Published: July 26, 2023 10.54am EDT Author Disclosure statement John Mukum Mbaku does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation that would benefit from this article, and has disclosed no relevant affiliations beyond their academic appointment.  Email  Twitter  Facebook33  LinkedIn  Print Egypt and Ethiopia have waged a […]

አዲሱ የወባ ክትባት በቡርኪና ፋሶ ጥቅም ላይ እንዲውል ይሁንታን አገኘ

ከ 4 ሰአት በፊት የቡርኪና ፋሶ የጤና ባለስልጣናት አዲሱ የወባ ክትባት ለሕጻናት እንዲሰጥ ፍቃድ ሰጡ። ክትባቱ ጥቅም ላይ እንዲውል መፈቀዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የወባ ወረርሽኝ ተጋላጮችን ሕይወት ይታደጋል የሚል ተስፋን አጭሯል። አር12 የተሰኘው የወባ ወረርሽኝ ክትባት ከአሁን በፊት በሌሎች አገራት ይሁንታን አግኝቶ ጥቅም ላይ መዋል ጀምሯል። ጋና እና ናይጄሪያ ለክትባቱ ፈቃድ የሰጡ ብቸኛ አገራት ናቸው። ይህንን […]

The magnitude of mortality and its predictors among adult patients admitted to the Intensive care unit in Amhara…  – Nature.com 07:33

The magnitude of mortality and its predictors among adult patients admitted to the Intensive care unit in Amhara Regional State, Northwest Ethiopia Scientific Reports volume 13, Article number: 12010 (2023) Cite this article Abstract Despite mortality in intensive care units (ICU) being a global public health problem, it is higher in developing countries, including Ethiopia. However, insufficient evidence is established concerning […]