የህዳሴ ግድቡ 13ኛ ዓመትና ውስብስብነት

April 2, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ማጠናቀቂያ ዋዜማ ላይ መድረሱ ተገለጸ። ይህንኑ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የህዳሴው ግድብ የመሠረት ድንጊይ የተጣለበት 13 ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ውይይት ላይ ይፋ ያደረጉት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ደጅ የሚጠኑ ታካሚና አስታማሚዎች

ማኅበራዊ ደጅ የሚጠኑ ታካሚና አስታማሚዎች አበበ ፍቅር ቀን: March 31, 2024 ሕክምናን በጥቂት ወረፋ ማግኘት ብርቅ ወደሆነባት አዲስ አበባ የታመሙ ቤተሰቦቻቸውን ለማሳከም ከየክልሉ የሚመጡ በርካቶች ናቸው፡፡ አዲስ አበባም ሲመጡ በጥቂት ቀናት ምናልባትም በአንድ ቀን ሕክምና ጨርሰው የሚመለሱ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም፡፡ የሕክምና ሒደት ለዚያውም በኢትዮጵያ ደረጃ የሚወስደው ጊዜ እንዳለ ሆኖ፣ ታማሚና አስታማሚዎች በዚሁ ልክ ሳይዘጋጁና ግንዛቤው […]

TB vaccine may enable elimination of the disease in cattle by reducing its spread -ScienceDaily 08:01 

Science News from research organizations TB vaccine may enable elimination of the disease in cattle by reducing its spread Date:March 28, 2024Source:University of CambridgeSummary:Vaccination not only reduces the severity of TB in infected cattle, but reduces its spread in dairy herds by 89%, research finds.Share:      FULL STORY Vaccination not only reduces the severity of […]

የአእምሮ ጤና እክል የሆነው ባይፖላር ዲስኦርደር ምንድን ነው? ለምንስ ከታዋቂው ሠዓሊ ጋር ተያያዘ?

ከ 8 ሰአት በፊት ስመ ገናናው አርቲስት ቪንሰንት ቫን ጎ የአዕምሮ ጤና ችግር ነበረበት። የግራ ጆሮውን የቆረጠበት አጋጣሚ ደግሞ መቼም አይዘነጋም። ከሁለት ዓመት በኋላ (እአአ በ1890) ደግሞ እራሱን አጠፋ። የህመሙ ትክክለኛ ባህሪ ግን ብዙ አከራክሯል። ሕይወቱ ያለፈን ሰው ህመም ለመመርመር መሞከር ውስብስብ ሥራ ይጠይቃል። ቫን ጎ ያጋጠሙትን ሁኔታዎች የሚተነትኑ ብዙ ንድፈ ሐሳቦች ግን አሉ። እአአ […]

ብዙ ንጥረ-ነገሮች የሚጨመሩባቸው በፋብሪካ የሚቀነባበሩ ምግቦች እና በጤና ላይ የሚያስከትሉት ጠንቅ

ከ 7 ሰአት በፊት በእንግሊዝኛው አልትራ-ፕሮሰስድ ፉድስ ይባላሉ። በፋብሪካዎች ውስጥ ተመርተው እና ተቀነባብረው በየሱቁ መደርደሪያ ላይ የምናገኛቸው የታሸጉ ምግቦች። እነዚህ ምግቦች ከ30 በላይ የጤና ችግር ያመጣሉ ይባላሉ። የልብ ህመም፣ ካንሰር እና ጭንቀትን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። በዩናይትድ ስቴትስ እና በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኙ ነዋሪዎች ከሚመገቡት ምግብ 50 በመቶውን እኒህ ምግቦች ይይዛሉ። አልፎም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተቀረው ዓለም አሁን […]

የኩላሊታችንን ጤና ለመጠበቅ የሚያግዙ 6 ቀላል መንገዶች

ከ 5 ሰአት በፊት በደም ውስጥ ያለን ቆሻሻ እያጣራ በሽንት መልክ የሚያስወጣው ኩላሊት በጣም አስፈላጊ ከሆኑ የሰውነት ክፍሎች አንዱ ነው። እንደ ዓለም አቀፉ ኒፍሮሎጂ ማኅበር ደግሞ የደም ግፊትን ከመቆጣጠር ባለፈ በሰውነት ውስጥ ያለን የኬሚካል ሚዛን ለመጠበቅ ያግዛል። በጣም ወሳኝ ሆነው አገልግሎቱ ደግሞ ቀይ ደም ህዋስ እንዲዘጋጅ ድጋፍ ማድረጉ ነው። ስለዚህም ኩላሊት ሲጎዳ መዘዙም ብዙ ነው። […]

በምዕራብ አርሲ ዞን የንጹሃን ግድያ

March 28, 2024 – DW Amharic  ለደህንነታቸው ስባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን አንድ የአከባቢው ነዋሪ በአከባቢው በተከታታይ ይፈጸማል ያሉት መሰል ጥቃት በሰኞ እለትም የአገልጋዮችን ህይወት ከነቤተሰብ አጥፍቷል፡፡ “የተገደሉት ምዕመናን ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ