የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ

የሃይማኖት አባቶች ኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል (ፎቶ ታምራት ጌታቸው) ማኅበራዊ የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ ታምራት ጌታቸው ቀን: April 17, 2024 ገና በዘጠኝ ወር ዕድሜዋ ነበር ለስቃይና ለእንግልት የተዳረገችው፡፡ ዕድሜዋ በሽታን ለመቋቋም ቀርቶ በዳዴ ለመሄድ እንኳን የበቃ ባለመሆኑ ጫናውን የከፋ አድርጎታል፡፡ በዚህ ዕድሜዋ የበሽታ ገፈት ቀማሽ መሆኗ ለወላጆቿ ግራ መጋባትን ፈጥሯል፡፡ ሐፍዛ አጁሉ በዘጠኝ ወር […]

ሁሉን ሰው ሊያጋጥም የሚችለው የአጥንት መሳሳት

April 17, 2024 – DW Amharic  የአጥንት መሳሳት ችግር በሁሉም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል እንደሆነ የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ችግሩ በሚያጋጥሙ አደጋዎች አጥንት በቀላሉ እንዲሰበር ያደርጋል። አጥንት ጥንካሬ የሚረዳ ነገር ይኖር ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Predictors of divorce and duration of marriage among first marriage women in Dejne administrative town  – Nature.com 23:31

Scientific Reports volume 14, Article number: 8728 (2024) Cite this article Abstract Divorce is a common occurrence in the marital lives of spouses. Consequently, numerous divorced spouses and their children face various social, economic, physiological, and health problems after breaking their marriage. This study aimed to identify the predictors of divorce and the duration of marriage. We conducted a community-based cross-sectional […]

አደገኛ በመሆኑ ከገበያ እንዲሰበሰብ ስለተባለው የህጻናት የሳል ሽሮፕ ምን እናውቃለን?

ከ 4 ሰአት በፊት ቢያንስ አምስት የሚሆኑ የአፍሪካ አገራት የተወሰኑ የጆንሰን ኤንድ ጀንሰን የሳል ሽሮፖች ከገበያ እንዲሰበሰቡ አዘዋል። “እጅግ ከፍተኛ” መርዛማ እና የመግደል አቅም ያለው ዳይትሊን ግላይኮል የተባለውን ንጥረ ነገር በምርመራ እንዳገኙበት ገልጸዋል። ቤንይሊን የተሰኘውን የህጻናት ሽሮፕ ዓይነት ከገበያ እንዲሰበሰብ ሲል የኬንያ የመድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለፈው ሳምንት አስታውቋል። ቀደም ሲል የናይጄሪያው ብሔራዊ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደርም […]

የጤና አገልግሎት አቅርቦት ይዞታ በኢትዮጵያ

April 10, 2024 – DW Amharic  ከዓለም ሕዝብ ቁጥር ከግማሽ በላይ የሚሆነው መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ማግኘት አለመቻሉን የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል። ባሳለፍነው ሳምንት እሑድ በመላው ዓለም የታሰበውን የዓለም የጤና ቀን መነሻ በማድረግ በአካባቢያችሁ አገልግሎቱ እንዴት ነው? ያልናቸው ወገኖች የመድኃኒት አቅርቦት ዋነኛው ችግር መሆኑን ይገልጻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ