Ethnic violence in southern Ethiopia kills 21, wounds 61 – state news

December 15, 2018 / 5:22 AM 3 Min Read ADDIS ABABA (Reuters) – Heavy fighting between ethnic groups in southern Ethiopia has killed at least 21 people and wounded 61, its state news agency said on Saturday, amid escalating violence that has sent hundreds fleeing across the border to neighboring Kenya. FILE PHOTO: An Ethiopian […]

የደህንነት መሥሪያ ቤት የኅይል አሰላለፍ እና “የወያኔ ኅይል”

December 15, 2018 Source: https://mereja.com/amharic/v2/75244 የደህንነት መሥሪያ ቤት የኅይል አሰላለፍ እና “የወያኔ ኅይል” (በረራ ጋዜጣ_ ታህሳስ 4/2011 ዓም) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 7 መምሪያዎች አሉት። እነሱም፣ የውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የውጭ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የቴክኒክ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የጥበቃ ዋና መምሪያ፣ የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ፣ የስደተኞችና ስደት ተመላሾች ዋና መምሪያ እና […]

“ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት” እና አምባገነንነት በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰቆቃ!

Hc   December 15, 20180 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/16/democratic-centralism-and-dictatorahip-in-ethiopia/ መግቢያ ይህ ፅሁፍ ስለአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ምንነትና አመጣጥ እንዲሁም ባለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕልውናና አድገት ላይ ያሳደረውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የባህላዊ ተጽእኖ ይዳስሳል። በማጠቃለያውም ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ዴሞክራስያዊ ድርጅቶች ያለባቸውን ታሪካዊ ኃላፊነት በአንድነት እንዲወጡ ይጠይቃል። በመጨረሻም – ጠለቅ ያለ ምርመራ ማድረግ ለሚፈልጉ በማጣቀሻዎች ሥር ያሰፈርኳቸውን መፃሕፍትና ድረገጾች መመርመር ጠቃሚ […]

ህወሀት ዛሬ ላይ የምንሰማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች የተማረው በትግራይ ህዝብ ላይ ነው!!! (ወዲሻምበል ዘ ብሔረ ኢትዮጵያ)

12/15/2018 ” የእኔ ጉዳይ ያለ ምክንያት አባቴን አጥፍቶ ብቸኛ እንድሆን ካደረገኝ ድርጅት እንጂ ከትግራይ ህዝብ ጋር እንዳልሆነ በአፋችሁ ባትናገሩትም ልባችሁ ግን አይክደውም” ጥላሁን አረፈ አቶ አረፈ ወልደስላሴ በ1973 ነበር ከተወለዱበት መንደር እሳቸውን ጨምሮ15 ሰዎች ከሰፈራቸው ተወስደው የት እንደደረሱ ሳይታወቅ ይሄው ድፍን 38 አመት አለፋቸው ህወሓት ገና ስማቸው ተሓህት እያለ ደርግ በማይቆጣጠረው በእነሱ አባባል ሐራ በአማርኛው […]

“ቱባቱባ የቀድሞ ባለስልጣናትን ወደ አንድ ቦታ መሰብሰብ ይገባል!!!” (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

12/15/2018 ኢሳት ዲሲ– በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት አልበኝነት መልክ ለማስያዝ ቱባቱባ የቀድሞ ባለስልጣናቱን ወደ አንድ ቦታ መሰብሰብ ተገቢ እና ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ እንደሆነ፤ የትግራይ ህዝብም በውስጡ የበቀሉትንአረሞች ሲሰሩ የኖሩትን ክፉ ተግባር እየሰማ የነርሱ መሸሸጊያ ከመሆን ተላቆ ከወገኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እንዲቆም ሌላውም ህዝብ የትግራይን ህዝብ ከህዉሃትለይቶ እንዲመለከት ጥሪ አቅርበዋል። እነ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚሰብኩት […]

Aid community silenced in Ethiopia

  By Rebecca Root // 14 December 2018 Representatives from humanitarian aid and human rights organizations working in Ethiopia say they can’t speak about the internal displacement crisis without fear of backlash from the government. When asked to comment on aid delivery, the situation inside the camps, and challenges to tackling the multiple drivers of […]

Ethiopia to move troops from Eritrean border as relations thaw

December 14,2018  Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia will begin moving its troops away from the border with Eritrea, senior military officials said on Friday, months after the erstwhile enemies reopened it for the first time in 20 years. “Relations between Ethiopia and Eritrea are very good – there is no longer the threat […]

የህዳሴ ግድብ ከአራት ዓመታት በኋላ ኃይል ያመነጫል፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ

14 ዲሴምበር 2018 Grand Ethiopian Renaissance Dam ትናንት ረፋድ ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዶ ነበረ። በውይይቱ ላይ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ክንውኖች ላይ ማስተካከያ በማድረግ ፕሮጀክቱ ከአራት ዓመታት በኋላ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል። ፕሮጅክቱ ሲጀመር የግድቡ ግንባታ ተጠናቆ ኃይል ማመንጨት ይጀምራል የተባለበትን ቀነ ገደብ ካለፈ ዓመታት ተቆጥረዋል። ትናንት በተካሄደው ውይይት […]

የ”ታኅሳሱ ግርግር” (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ) 58ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! (ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል)

12/14/2018 የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንቅስቃሴው የተጀመረው ከዛሬ 58 ዓመታት በፊት (ታኅሣሥ 4 ቀን 1953 ዓ.ም) ነበር፡፡ በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለምስኪኗ ኢትዮጵያ የተሻለ የአስተዳደር ስርዓት ለማምጣት ታልሞ የተደረገ እንደነበር ይነገራል፡፡ በ1953 ዓ.ም ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ለጉብኝት ወደ ብራዚል መሄዳቸውን ተከትሎ፣ የክብር ዘበኛ […]

በሚስጥር ተደብቆ የቆየው የመለስ ኑዛዜ ከዓመታት በሗላ ተጋለጠ!!! (መሰረት መኮንን)

12/14/2018 የመለስ ራዕይ የተባለው የሀገሪቱ የኢህአዴግ መመሪያ ሆኖ ለ5 ዓመታት ያለው መመሪያ /ዶክትሪን/ ለካ የመለስ ዜናዊ ኑዛዜ ነው፡፡ በሪስሌስ ሆስፒታል ህክምና ላይ እያለ የተደረገ የመለስ ዜናዊ ኑዛዜ፡- ኑዛዜውን የሰጠው ሆስፒታል ውስጥ በህክምና ላይ እያለ አለመትረፉን ሲያረጋግጥ ሊሞት 18 ቀናት ብቻ ሲቀረው ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በህይወት እያለ ያቀደውን ሲሞትም እንዲቀጥል በሚል የሰጠው ኑዛዜ ከ ዓመታት በሗላ […]