የሰው ዘር ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ (በጥበቡ በለጠ)

18/02/2018 “እርሷን አሁን ከመሬት አፈር ይዛ የተነሳችውን ደም እግዚአብሔር አየ፤ ሊፈርድ ነው፡፡ ይህ ክፉ ስራችሁ በጭካኔ ሕዝቡን የሰው ሕይወት በማጥፋት ትጫወታላቸሁ፡፡ የገደላችኋቸው ወገኖቻችን ቀለበት በሲባጐ ሰክታችሁ መዝናችሁ ወሰዳችሁ፡፡ ደማችንን መሬቱ መጠጠው፤ ሬሳውም እንደ ገለባ ተከመረ፡፡ ስትገድሉ እግዚአብሔር ሊፈርድባችሁ ነው፡፡ ይኸው አሁን የእግዚአብሔር ሚዛን ሞላ፡፡ እንግዲህ ኢትዮጵያን ከቶ አትገዙም፡፡ እኔንም አሁን ልትገድለኝ ነው”   በየአመቱ የካቲት 12 […]

“ጀግኖቻችንን በደስታ እንቀበላለን፥ የታሰረውን ጥያቄያችንን እናስፈታለን!” – ከፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን የተሰጠ መግለጫ

First Hijrah Foundation 
4324 Georgia Avenue NW, Washington, DC-20011
__________________________________________________________________________________________ February 18, 2018 ጀግኖቻችንን በደስታ እንቀበላለን፥
የታሰረውን ጥያቄያችንን እናስፈታለን! የሕዝብ ጀግኖች አህመዲን ጀበል፣ በቀለ ገርባ፣ አህመድ ሙስጦፋ፣ ኦኬሎ አኳይ፣ እስክንድር ነጋ፣ ሙሐመድ አባተ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ አንዱዓለም አራጌ፣ ኻሊድ እብራሂም፣ ጫልቱ ታከለ፣ ደረጀ ጣፋ፣ ጉርሜሣ አያኖ፣ አዲሱ ቡላላ፣ ግርማ ተስፋይ ሊበን፣ በየነ ሩዳ፣ ወ/ሮ እማዋይሽና ሌሎችም እንኩዋን ከምትወዱትና […]

ይድረስ በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ! – በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተሰጠ መግለጫ

2/17/2018 “በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ!” ይላል  እግዚአብሔር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ። ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቁጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ።” ኢዩ 2፡12-13 ይድረስ በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር […]

A Placeholder Prime Minister Departs. What Comes Next? | By Mohammed Ademo and Hassen Hussein

  A day after Prime Minister Hailemariam Desalegn of Ethiopia abruptly resigned, the country declared a state of emergency on Friday. The second such decree in less than two years, martial law was reimposed amid reports of a bitter succession struggle, a worrying development for a country buckling under years of political unrest. Mr. Hailemariam […]

Note No 1 to the Leaders – by By Kebour Ghenna

Kebour Ghenna Like it or not, ethnicity does matter for politics. More than ninety percent of nation states are ethnically heterogeneous, and that’s why globally ethnic conflict is a major concern for governments. In Ethiopia TPLF politicized ethnicity within the EPRDF, and the state right from the start to twist distribution of resources, social gains, […]

የጥቁር ለባሿ ልዩ ጀግና! የዘመን የኔታዊት ገናና! (ሥርጉተ ሥላሴ)

February 18, 2018  ከሥርጉተ ሥላሴ፤ 18.02.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።) „እግዚአብሄር ኢዮብን ልቡ ከኃጢያት እንደ ነፃች ባዬው ጊዜ፤ በብዙ ክብር ተቀበለው።“ (መጸሐፈ መቃብያን ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፪) እፍታ። እንደም ነሽ ውርሰ ጽናት እማዋይ? ደህና ነሽ ወይ? እህት ዓለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ግን እንዴት ነሽ የጥቁር ለባሿ ብርቱ ጀግና ብቋዊት?! የኛዊት! እንደተፈታሽ ገጽሽን ሳዬው ውስጤን በጠበጠው። ተረባበሽኩኝ። ለረዥም […]

Why LEMMA MEGERSSA? (Tsegaye Ararssa)

February 17, 2018 LEMMA MEGERSSA The immediate task calling for attention in Ethiopia today includes restoring peace, addressing the demands of the public, ensuring the security of the country and the stability of the region, facilitating transition to a genuine democracy, and bringing about social reconciliation. In short, we live under the imperative of making […]

ዓመፀኛ ዋሻ – መስፍን ማሞ ተሰ

    February 18, 2018 መነሻ፤ ወርሃ የካቲት ለነፃነትና ለባንዲራ ከወራሪዎች ጋር ተናንቀው ኢትዮጵያን በነፃነት ያቆምዋትን ሠማዕታት አብናቶቻችንን (አባት እናቶቻችንን) የምንዘክርበትና ስለባንዲራና ስለኢትዮጵያ ቃል ኪዳናችንንም የምናድስበት ወር ነው። እነሆ ደግሞ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያን ካነቀው ሀገር በቀል ዘረኛ ወራሪ የህወሃት አገዛዝ ነፃነቷንና ክብሯን ለመመለስ በሚደረገው የህልውና ትንቅንቅ በህወሃት ወህኒ ቤቶች ወደር አልባ ናዚስታዊ ግፍና ሰቆቃ የተፈፀመባቸውን […]

የጻዕረ ሞት ዐዋጅ (ከይኄይስ እውነቱ)

18/02/2018 ዘረኛውና ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ በሞት ዋዜማ (ጻዕረ ሞት) ላይ እንደሚገኝ ለኢትዮጵያውያን የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ለማይጠረቃው የሥልጣንና የዝርፊያ ፍትወቱ ሲል እስከ መጨረሻው ትንፋሽ/ሕቅታ እንደሚፍጨረጨር እና ከጥፋቱ እንደማይመለስ ላለፉት 27 ዓመታት በገሃድ ካሳየን ባህርይው የታወቀ ነው፡፡ የአሁኑም ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ›› ወያኔ በሚያምንበት ጉልበት (ለራሱ ህልውና ባቋቋመው ሠራዊትና የግል ደኅንነት ኃይል) በቀቢፀ ተስፋ የሚያደርገው አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነው፡፡ ደጋግሞ እንደተነገረው […]