ማንነትና የማንነት ቀውስ

8 October 2017 እከሌ ከእከሌ ተወለደ፣ እሱ ደግሞ ከእከሌ እንቶኔን ወለደ፣ በማለት በዝርያ ሰንሰለት የምናየው ሰው ከቤተሰብ አንስቶ ተዛምዶው በጎሳ፣ በነገድ፣ ወዘተ እየሰፋና እየተወሳሰበ በሄደ ማኅበራዊ ዳንቴል የተያያዘ፣ ህልውናውም በዳንቴሉ ቅለትና ውስብስቦሽ የሚመራ ማኅበራዊ ፍጡር (ሶሻል ኦርጋኒዝም) ነው፡፡ የንቦችን ህልውና በግለሰብነት ላይ ልናንጠለጥለው አንችልም፡፡ የሠራተኛና የወታደር ንብን ህልውና ከንግሥቷና ከጠቂዋ ነፃ አድርገን ልናየው አንችልም፡፡ ኑሯቸው […]

የአገር ጉዳይ:- ውይይት ዘለቄታ ባላቸውና የሁላችንም በሚሆኑ ግቦች ዙሪያ

October 8, 2017 – VOA Amharic News “ግራ ቀኙን ያለውን ሁኔታ ስከታተለው ነበር። አሁን አገሪቱ የጭንቅ አማላጅ የምትፈልግበት ሰዓት ነው። በፖለቲካውም ጎራ ከዚህ ቀደም ያልተለመዱ ሁኔታዎች እያየን ነው።” ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። “ኢትዮጵያ በጣም ፈታች ሁኔታ ላይ እንዳለች ይሰማኛል። የአለቃ አያሌውን ግግግር ተውሼ፣ መልህቋን የምትጥልበት አጥታ ማዕበል ከወዲህ ወዲያ በሚያላጋት በውል ለመለየት ከሚቸግር አደገኛ ሁኔታ ላይ […]

አቶ አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አረጋገጡ

    አፈ-ጉባኤው የሥራ መልቀቂያውን ያስገቡት “በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ምክንያቶች በመኖራቸው እና ፍላጎቱም ስለሌለኝ” ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ የሥልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ ማቅረባቸውን በይፋ አረጋገጡ። አፈ-ጉባኤው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “አሁን በደረስኩበት ደረጃ በዚህ ኃላፊነት ለመቀጠል የማያስችሉኝ ምክንያቶች በመኖራቸው እና ፍላጎቱም ስለሌለኝ ለመልቀቅ ድርጅቴን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር […]

Ethiopia launches tender for 250 MW PV power

Post date: 08/10/2017 – 10:56 Ethiopian government owned utility Ethiopian Electric Power (EEP) launched a Request for Pre-Qualification (RFQ) for the development of two solar photovoltaic projects totaling 250 MW. According to the state owned »Ethiopian News Agency« (ENA), the tender is part of the government plan to develop up to 500 MW of solar photovoltaic […]

Speaker of Ethiopian parliament submits resignation

  Speaker of Ethiopian parliament submits resignation October 8, 2017 / 4:30 PM Reuters Staff ADDIS ABABA (Reuters) – The speaker of Ethiopia’s lower house of parliament submitted his resignation on Sunday, one of the highest-ranking officials to do so since the ruling EPRDF coalition came to power in 1991.    Abadula Gemeda did not […]

“ሰማያዊ” ፓርቲ፤ ለጠ/ሚኒስትሩ አቤቱታ አቀረበ

Saturday, 07 October 2017 14:27 Written by  አለማየሁ አንበሴ · “ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንስታዊ መብቴ ተጥሷል” · በአስተዳደሩ ላይ ክስ መስርቻለሁ ብሏል በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዶ የነበረው “ሰማያዊ” ፓርቲ፤ ለሰልፉ እውቅና መከልከሉን ተከትሎ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን ለተፈፀመብኝ የህግ ጥሰትና እንግልትም በጠቅላይ ፍ/ቤት ክስ መስርቻለሁ ብሏል፡፡ ፓርቲው […]

ሰንደቅ ዓላማ እና አገራዊ መግባባት?- አዲስ አድማስ

 Saturday, 07 October 2017 ሰንደቅ ዓላማ እና አገራዊ መግባባት? አለማየሁ አንበሴ የዘንድሮው አሥረኛ የሰንደቅ አላማ ቀን ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም ይከበራል፡፡ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ አማኑኤልአብርሃም ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤የዘንድሮ በአል “ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል ይከበራል ብለዋል።“የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል ታሪክና የኢትዮጵያህዳሴ” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ […]

“አባዱላ ገመዳ ከአፈጉባኤነት ሥልጣኑ እራሱን አሰናበተ!” የሚለውን ዜና አምናቹህት ነው እንዲህ የምትራኮቱት? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ኧረ እባካቹህ እባካቹህ! ኧረ ተው ብሰሉ! ወያኔ እኮ የዚህን ያህል ቂል ተላላና የዋህ መሆናችንን አውቆ ንቆን እኮነው እድሜ ዘለዓለማችንን ሲያጃጅለን የሚኖረው፡፡ በተለይ ደግሞ ማን ገረመህ? ብትሉኝ አሁን ከሰንበት ቅዳሴ መልስ ኦ. ኤም. ኤንን ከፍቸ ስመለከት እነ ጃዋር አራት ሆነው ቀርበው እየተቀባበሉ አባ ዱላን እያወዳደሱ፣ እየካቡ፣ ብሔራዊ ጀግና አድርገው ሲያራግቡ ተመልክቸ በጣም ነው የደነቀኝ፡፡ እነኝህ ሰዎች […]

የዳንኤል ክብረት ፀረ ሐራጥቃ ተሐድሶ ዘመቻ ቁማር! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

መቸም ለ26 ዓመታት የዘለቀውን የወያኔንና የመናፍቃንን የተቀናጀ ፀረ ቤተክርስቲያን ዘመቻ በተለይ አሁን ላይ ነገሮች በጣም ግልጽ በሆኑበት ጊዜ ለምእመናን ለመናገር መሞከር ለቀባሪው ማርዳት እንደሆነ ሁሉም ይገነዘበዋል ብየ አምናለሁ፡፡ ወያኔ ከሀገር ውጭ ባሉ ኢትዮጵያውያን እየተደረገ ያለው ፀረ ወያኔ እንቅስቃሴ እጅግ ካሳሰበው ሰነባብቷል፡፡ ይሄንን እንቅስቃሴ ለማዳከም፣ ለማክሸፍና ለማምከንም የተቻለውን ያህል በስውርም ሆነ በግልጽ በርካታ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ […]

Ethiopia: Year-on-year inflation hits 10.8 percent in September

  October 7, 2017  by APA News Ethiopian year-on-year inflation increased to 10.8 percent in September from 10.4 percent in August, according to the Central Statistical Agency of Ethiopia (CSA).September is a month of multiple holidays in Ethiopia which leaves its own influence on the rise in inflation, the agency said in a statement on […]