Ethiopia turns off internet nationwide as students sit exams

The country has closed its digital borders to prevent leaks during tests after papers were posted online by activists last year The government appears to have taken the move to shut down internet access as a preventative measure. Photograph: Alamy Alex HernWednesday 31 May 2017 15.02 BST Ethiopia has shut off internet access to its citizens, […]

ከራሥ ጋር ቃለምልልስ ኢትዮጵያዊው እውነቴ ይኸው – ቴዎድሮሥ ፀጋዬ

By ሳተናው May 31, 2017 07:08 ሚያዝያ 27/2009 ምን ኾነ?   ቴዎድሮሥ ፀጋዬ ሚያዝያ 27/2009 በርዕዮት ኪን የፌስቡክና የዩቲዩብ የቀጥታ ስርጭት ልዩ የፋሲካ በአል ዝግጅት ላይ የቴዎድሮስ ካሳሁን ኢትዮጵያ የተሰኘ ዘፈን የመነጋገሪያ ጭብጥ ነበር፡፡ እኔና ወዳጄ፣ ባልደረባዬም ዳኝነት መኮንን ስለሥራው፣ በዚያው መነሾነትም ድምጻዊውን የተመለከቱ ነጥቦችን አነሳን፡፡ የዚያን ዕለት የርዕዮት ኪን መሰናድዖ ከዚያ በኋላ ባሉት ቀናት […]

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ ተበድረው አልከፈሉም የተባሉ የውጭ ዜጎች በ25 ዓመት እስራት ተቀጡ

May 31, 2017 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ ተበድረው አልከፈሉም የተባሉ የውጭ ዜጎች በእስራት መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 ነጥብ 5 ሚሊዬን የአሜሪካ ዶላር መበደራቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ገንዘቡን ከተበደሩ በኋላም ወደ ዱባይ ማሸሻቸው ተነግሯል፡፡ ማይክል ማሰን የተባለው ተከሳሽ በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ በዜግነት አሜሪካዊ ሲሆን፣ አይመን አብዱል ሞትሊን የተባለው ሁለተኛው ተከሳሽ ደግሞ በትውልድ […]

የሰቆቃ ልጆች፡ ክፍል-1፦ ከፋሽስት እስከ ሽብርተኝነት

May 29, 2017   Posted by: Zehabesha ከስዩም ተሾመ እጅግ ከማደንቃቸው የአፍሪካ ምሁራን አንዱ የሆነው ናጄሪያዊው ዋሌ ሶይንካ (Wale Soyinka) ስለ ሽብርተኝነት በሰጠው ትንታኔ “ፍርሃት ፍርሃትን ይወልዳል” ይላል። በእርግጥ የአሸባሪዎች የተወሰነ የሕብረተሰብ ክፍልን በፍርሃት ቆፈን ውስጥ እንዲወድቅ በማድረግ የራሳቸውን ፖለቲካዊ፣ መንፈሳዊ፣ ኢኮኖሚያዊ…ወዘተ አጀንዳ በሌሎች ላይ መጫን ነው። ለዚህ ደግሞ በተወሰነ ግዜና ቦታ አሰቃቂ የሆነ የሽብር […]

Trump isolated as world unites on Paris climate deal

© Toshifumi Kitamura, AFP | US residents living in Japan and locals hold a rally near the US embassy in Tokyo on March 16, 2017 Text by Joseph BAMAT Latest update : 2017-05-30 President Donald Trump could announce he is pulling the US out of the Paris accord this week, but experts say nonetheless international […]

የአዛውንቱን ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያምን ንግግር ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ከበደ ቦጋለ

May/30/2020 የአዛውንቱን ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያምን ንግግር ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ብቻየን ሁኘ ዛሬ በጥሞና ሰማሁት። አንዳንድ ኢትዮጵያውያን የዐምሐራ ድርጅት ደጋፊዎች ነን የሚሉት ወንድሞቸና እኅቶቸ በፕሮፌሰሩ ንግግር ላይ በየማኅበራዊ መገናኛዎቹ አሉታዊ የተመላበት የመልስ አስተያየት ከሠጡት ጋር ሳወዳድረው፣ ከነዚህ ወንድሞቸና እኅቶቸ ጋር የምስማማበት አንድም አሉታዊ ገልፃ ከፕሮፈሰሩ አንደበት የወጣ ቃል ማዳመጥ አልቻልኩም። ፕሮፌሰሩ ከአንድ አረጋዊ ምሑር አባት […]

Ethiopia intensifies efforts to battle the fall armyworm

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W735ZR” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> 30 May 2017  Report  from Food and Agriculture Organization of the United Nations Published on 30 May 2017 — View Original In collaboration with the Food and Agriculture Organization of the United Nations (FAO) and other development partners, the Government of Ethiopia has intensified efforts to protect major maize growing […]