100 ዓመት የደፈኑ የዕድሜ ባለፀጋዎች የሚጋሯቸው 8 ሥነ-ልቦናዊ ባህሪያት

13 ሚያዚያ 2024, 07:55 EAT ማርጋሪታ ልክ ጎህ ሲቀድ ትነቃለች። ቁርሷን ማልዳ ከበላች በኋላ ሰውነቷኝ ለማንቀሳቀስ ወጣ ትላለች። ከዚያ በኋላ ማንበብ ነው ልምዷ። እንደሷ ፍላጎት ቢሆን ኖሮ ከዚህም ያለፈ እንቅስቃሴ ማድረግ በቻለች። ጂም መግባትም ትመኛለች። ነገር ግን በ107 ዓመቷ እግሮቿ ይህን ማድረግ አንችልም ብለው እምቢኝ ቢሉ የሚደንቅ አይደለም። “እርምጃዬን ጨምሬ እንዲለማመዱ አደርጋቸዋለሁ” ስትል ትቀልዳለች። “እስቲ […]

ከእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ለሚሸሹ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግ አሜሪካ አሳሰበች

October 17, 2023 – VOA Amharic  የእስራኤል እና ሐማስን ጦርነት ሸሽተው ለሚሰደዱ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግላቸውና መሠረታዊ ፍላጎታቸው እንዲሟላላቸው፣ ዩናይትድ ስቴትስ በድጋሚ ጥሪ አሰምታለች።  ጦርነቱ በቀጣናው ሊስፋፋ እንደሚችል የተፈጠረው ስጋት እያየለ መምጣቱን ተከትሎ፣ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስፈጻሚ አባል፣ ለኢራንና በደቡብ ሊባኖስ ለሚንቀሳቀሰው የሒዝቦላ ታጣቂ ቡድን፣ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

Imperative Issues for Durable Peace and Stability in the Horn of Africa  – Wilson Center 15:46

By Nebiyu Daniel Meshesha on July 13, 2023 AFRICA PROGRAM CONFLICT RESOLUTION AND PEACEBUILDINGAFRICAWEST AFRICA The Horn of Africa remains a region marked by persistent conflicts and the constant risk of instability. The unprecedented realities in the recent conflicts in Sudan and Ethiopia indicate how the region is susceptible to state failure.  Socioeconomic factors and historical ties have […]

‘Total bloodbath’: Witnesses describe Ethiopia ethnic attack

By ASSOCIATED PRESS PUBLISHED: 03:48 EDT, 25 June 2022 NAIROBI, Kenya (AP) – The heavily armed men appeared around the small farming village in Ethiopia´s Oromia region, frightening residents already on edge after recent clashes between government troops and rebels. “The militants assured us that they will not touch us. They said they are not after us,” […]

Ethiopians vote in poll overshadowed by Tigray

By AFP Published June 20, 2021 People wait to cast their ballots in Addis Ababa in the first electoral test for Prime Minister Abiy Ahmed, who rose to power championing a democratic revival in Africa’s second most populous country – Copyright AFP/File Peter PARKSNick PERRY and Marion DOUET Ethiopians began voting Monday in a closely-watched […]

የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች ይሠማራሉ – ቪኦኤ አማርኛ

ጁን 21, 2021 ኬኔዲ አባተ አዲስ አበባ — የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የሚታዘቡ 28 ታዛቢዎችን ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እንደሚያሠማራ ገለፀ። የተጠባባቂ ኃይሉ የምርጫ ታዛቢ ተልዕኮ ኃላፊ አምባሳደር አብዱላሂ ምርጫው የሚካሔደው በፈታኝ ወቅት መሆኑን ጠቁመው “የተቋሙ ዓላማ በአባል ሀገሮች ውስጥ የተረጋጋ ሁኔታ እንዲኖር ለማስቻል ተዓማኒ ምርጫ እንዲካሔድ ማገዝ ነው” ብለዋል፡፡ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት […]

ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል…!!!” (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)

26/05/2021 ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል…!!!”  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የ2013 ዓ.ም የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ትናንት በጸሎት  ጀምሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት […]

በአጣዬ ጠብአጫሪ ኃይሎች ማህበረሰቡ ወደ ጦርነት እንዲገባ እየሰሩ ነው

May 18, 2021 በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭት ተረጋግቶ አንጻራዊ ሰላም ቢፈጠርም ጠብአጫሪ ኃይሎች ማህበረሰቡ ወደ ጦርነት እንዲገባ እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡በአካባቢው የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ከሰሜን ሸዋ ዞን እና ከኦሮሞ ማህበረሰብ አስተዳደር ዞን አመራሮች ጋር በመሆን የሰላምና ደህንነት እቅድ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው፡፡በዚህም በአካባቢው ግጭት ከተከሰተ በኋላ ኮማንድ ፖስቱ የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዳግም […]