የውጭ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ከወጪ እስከ ችርቻሮ ንግድ ዘርፍ መግባታቸው በረከት ወይስ ስጋት?

ከ 4 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ከወሰዷቸው ጉልህ እርምጃዎች መካከል የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለውጭ ገበያ ክፍት ማድረግ ሊጠቀስ ይችላል። ከሦስት ዓመት በፊት የቴሌኮም ዘርፉ መከፈትን ተከትሎ፣ ሳፋሪኮም የኢትዮጵያን ገበያ መቀላቀሉ ይታወሳል። በተመሳሳይ ከአንድ ዓመት ከስምንት ወራት በፊት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ፖሊሲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቋል። የኢትዮጵያ […]

እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ውስጥ ቢገቡ ምን ይከሰታል? በወታደራዊ አቅምስ ይመጣጠናሉ?

ከ 4 ሰአት በፊት ምንም እንኳን የሰነዘረችው የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት ጉዳት ባያደርስም፣ ኢራን ከርቀት በእስራኤል ላይ ጥቃት የመፈጸም ብቃት እንዳላት አሳይታለች። ይህም ሁለቱ አገራት ለረጅም ጊዜ በእጅ አዙር ሲያደርጉት የነበረው ፍልሚያ ወደ ቀጥታ ግጭት ማምራቱን ያሳያል። ኢራን በምትደግፋቸው ቡድኖች እስራኤልን ስታስጠቃ፣ እስራኤል ደግሞ ከኢራን ጋር የሚገናኙ ዒላማዎችን ስትመታ በቀጥታ ከመጋጨት ተቆጥበው ነበር። ጋዛ ውስጥ […]