Browsing: ስነ – ጽሁፍ

image_pdf
ሀገሬን ሳሚልኝ! (ጋዜጠኛ/ደራሲ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)

19/01/2018 “እንዴት ነህ – እንዴት ነህ – እንዴት ነህ በአያሌው ኑሮ እንዴት ይዞሃል? – አማን ነው ወይ ቀዬው?” ብለሽ የጠየቅሺኝ – የእናቴ ልጅ ውዴ እንደው በደፈናው – “አለሁ!” እልሻለሁ – የአፍ ሆኖ ልማዴ፡፡ እንጂ መኖር አይደል


Read More
ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፤ ዘምቢል ሙሉ… (ሃራ አብዲ)

18/01/2018 ዘምቢል ሙሉ… ዘምቢል ሙሉ ጥበብ፤ ዘምቢል ሙሉ እውቀት፣ ዘምቢል ሙሉ ብልሃት፤ ዘምቢል ሙሉ ጥናት፣ ያምቦዉ የምጥ ብስራት፤ የጦቢያ አንጡራ ሃብት፣ እንዴት አማረብህ ፤ ስትወጣ ከእስር ቤት!! የታደለች ዘምቢል፤ በፕሮፌሰር እጅ፤ ጨበጥ ተደርጋ፤ በቀለማት ደምቃ፣ በውበት


Read More
የቴዎድሮስ ስንብት በመቅደላ (ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን)

12/01/2018 እሳት ወይ አበባ ተስፋ ባጣ ምድረ በዳ ያንድ እውነት ይሆናል እዳ። እና ትንፋሼ አልሆነሽም፥ሆኜብሽ መራር መካሪ “ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ፣” እውነት ላንቺ መች ተስፋ ናት፥ጉስቁል ልሳንሽን ነክሳሽ ክንድሽን ካዘለ ቅርስሽ፥መጠላለፍ ሲሆን እጣሽ ከእንግሊዝ የሞት አማልክት፥መተናነቅ


Read More
እስራኤል በቅድመ ታሪክ ወቅት የነበረን ስፍራ አገኘች

  8 ጃንዩወሪ 2018   Tel Aviv University አጭር የምስል መግለጫ በመቶዎች የሚቆጠሩ መቁረጫዎች ተገኝተዋል ከ500 ሺህ ዓመት በፊት አዳኞች የሚጠቀሙበትን እና “ገነት” ተብሎ የተሰየመን የቅድመ-ታሪክ ቦታን ቴል አቪቭ አቅራቢያ ማግኘታቸውን የእስራኤል አርኪዮሎጂስቶች አስታወቁ። በጃልጁሊያ አቅራቢያው


Read More
ጄኔራል ተሾመ ተሰማ ያቺን ሰአት> አገር ስትከፋፈል ማየት ጠልቶ የአፄውን ሞት በራሱ ሽጉጥ ደገመው!!

06/12/2017 |   “እኔ የሚፈለግብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30ቀን 1982 እስከ ዛር የካቲት 9 ቀን 1982 ሞት ሽረት ትግል አድረጌአለሁ።የሻዕቢያን የጥፋት ዓለማ ለመግታት ያላደረግኩት ጥረት የለም። ከዚህ በሗላ ግን የራሴን ሕይወት በክብር ከማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖችና ታሪክ ፀሐፊዎች ታላቅ


Read More
ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?

  28 ኖቬምበር 2017 ABEBAW AYALEW አጭር የምስል መግለጫ ጎንደር የሚገኘው የደብረብርሀን ስላሴ ቤተክርስቲያን ስዕሎች ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት የሚሻገር የስነ ጥበብ ታሪክ እንዳላት አጥኝዎች ያወሳሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ከፍ ያለ ሚና እንደተጫወተ የሚመሰክሩ በየአብያተ ክርስትያናቱና


Read More
የሚያስተክዝ ወግ – በእውቀቱ ስዩም

November 27, 2017 ከየረር በር እስከ ቦሌ የሚሄድ ምኒባስ የመሳፈር እድል ያልገጠመው ሰው ስለ አገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ልተንትን ቢል ማን ይሰማዋል? እና ትናንት የተሳፈርኩበት ምኒባስ ካፍ እስከ ሰደፍ ሞልቶ ነበር፤ የምኒባሱ ነባር ወንበር የተሳፋሪውን ብዛት ባገናዘበ


Read More
“ያን እኔን አፋልጉኝ!” – ወለላዬ ከስዊድን

  November 9, 2017 mail Share የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢር ሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምር ጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀው መላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለው ከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶች አንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎ በረቀቀ ጥበብ


Read More
አይፋቅም

ቴዎድሮስ አበበ Washington, DC ጥቅምት ፳፰ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. │ November 7, 2017   በዓለት ላይ ታንጾ በወርቅ የተጻፈ በሰማያዊ ክብር ጸንቶ የገዘፈ የማይገረሰስ ዘመን የማይሽረው የዓለም ማዕበል የማይገፈትረው ሊጥሉት፣ ሊፍቁት፣ ሊያጠፉት ቢጥሩ የማይነቀንቁት ከጠበቀው ስሩ


Read More
ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ! (ዘውድአለም ታደሰ)

  07/11/2017 ኢትዮጵያ  ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!! ይሄ ስም ሲጠራ፥ ፀጉሩን የሚነጭ – ፊቱን የሚቧጭር ድንጋይ እያፋጨ – እሳቱን የሚጭር ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ አረ ……….ወደዛ!! በጨለማ ዘመን – ክፉ ቀን ላይ ወድቀን  የጥላቻ ሀውልት – ከፍቅር


Read More