Ethiopian P.M Calls for Withdrawal from ICC

By Mohamed Osman Adam Khartoum – The peak of the recent visit to Addis Ababa, by the State Minister for Information, Yasser Yusuf, was when the Ethiopian Prime Minister, Haile-Mariam Desalegn, announced that he totally agrees with the call on African countries to pull out of the International Criminal Court (the ICC). Yusuf who concluded […]

“አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫው ቅርጫ የሚሆን አይመስልም” – ዶ/ር መረራ ጉዲና አዲስ ቃለምልልስ

      ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ማምሻውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከላስቬጋስ ኔቫዳ ለሚሰራጨው ሕብር ራድዮ በሰጡት ቃለምልልስ የዘንድሮው ምርጫ አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫ ሳይሆን ቅርጫም የሚሆን አይመስልም አሉ:: ዶ/ሩ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተማር ሥራቸው ተባረዋል ስለተባለው ዜናም በቃለምልልሱ ላይ አንስተዋል::ሙሉ ቃለምልልሱን ቀጥሎ ካለው ቭዲዮ ይመልከቱ:: Hiber Radio Special Interview with Dr. Merera Gudina […]

ፍትህ መልካም አስተዳደር የአገልግሎት አቅርቦት እና ሰላም ለማግኘት በጃችን ያለውን ነጻነት ለመቀዳጀት ከትግሉ ያልተቀላቀላችሁ እንድትቀላቀሉ ያስፈልጋል። -Minilik Salsawi

ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን ወደ እውነት ያመጡ ህጎች በኢትዮጵያ አሉ የሚለው ወያኔ ህዝቦች ግን በተግባር ተጠቃሚ ሲሆኑ አላየንም::ህጎቹ በተግባር ይዋሉ ይህንን ህጎች በመመሪያ በደብዳቤ እና በስልክ የሚቀይሩ የሚደፈጥጡ በጥቅም የሚሸጡ የሚረጋግጡ የሚለውጡ ከየወንበራቸው ተሽቀንጥረው ይጣሉ:: የቀን ተቀን የፍትህ እና የመልካም አስተዳደር ሂደት ውስጥ እጃቸውን እያጠለቁ ፍትህን የሚያዛቡ አስተዳደራዊ በደሎችን የሚፈጽሙ ባለስልጣናት የህዝብን ማህበራዊ ህይወቶች ከማፋለሳቸውም […]

ጀግኖቻችን እና የፍርድ ቤት ነፃነት!!! በግርማ ሰይፉ ማሩ

በቅርቡ የሚካሄደውን የ2007 ምርጫን አስመልክቶ፣ ኢሕአዴግ፣ አንድነት እና ኢዴፓን የወከሉ ሰዎች በፋና ሬዲዮ ባለፈው እሁድ ውይይት አድርገው ነበር፡፡ መኖሩ ትርጉም ስለአልነበረው ነው እንጂ ሌላም አንድ ፓርቲ ወክያለሁ ያለ ሰው እንደነበር ዘንግቼው አይደለም፡፡ የኢሕአዴጉ ወኪል በመጨረሻ ላይ ያቀረቡትን ሃሳብ ሳደምጥ የኢሕአዴግ ተወካዮች ከላይ የተሞሉትን ወደታች ከማስተጋባት ውጪ አንዳቸውም በራሳቸው መርምረው ሊደርሱበት የሚፈልጉት ሀቅ አለመኖሩ ነው፡፡ በፓርቲው […]

በማረሚያ ቤት ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ዝርፊያ ተፈጸመብን አሉ

28 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ -ፍርድ ቤቱ በአብላጫ ድምፅ ትዕዛዝ ሰጥቷል በወንጀል ድርጊት ተካፋይ በመሆን፣ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፈራረስ፣ ግንቦት 7 እና ዲምሕት (ትሕዲን) ከሚባሉ ቡድኖች አመራሮች ጋር በህቡዕ በመገናኘት ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችና ግለሰቦች፣ በእስር ላይ በሚገኙበት ማረሚያ ቤት ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ታህሳስ 15 ቀን […]

በእግሪ ሓሪባ የህወሓት ፍፃሜ የደረሰ ይመስላል (አምዶም ገብረስላሴ – ከትግራይ)

  December 28, 2014 –  ትናንት ኰሓ ከተማ አለፍ ብለህ የምትገኘው እግሪ ሓሪባ ለመጀመርያ ግዜ ጎበኘሁ። ሁኔታው ልብ ይሰብራል። ህዝቡን ከልቡ ለሚወድ ሰው ሁኔታው አይቶ ልቡ ደም ታነባለች።እና እንዲህ የሚል ድምዳሜ ደርሻለሁ። ህወሓት መፈጠር አልነበረባትም! ለትግራይ ህዝብ ሲባል ህወሓት የምትባል ድርጅት በ1967 መረገዝ አልነበረባትም። እንደ አጋጣሚ ከተረገዘች ደግም በባህላዊ ይሁን በህከምና ሽሉ ከትግራይ ህዝብ ማህፀን […]

የአሸባብ ከፍተኛ መሪ ሶማሊያ ውስጥ ተያዘ

አፍሪቃ                  የአልሸባብ ከፍተኛ መሪ እንደሆነ የሚነገርለት ዛካሪያ ኢስማይል አህመድ ሔርሲ ሶማሊያ ውስጥ መማረኩን ዛሬ አንድ የሶማሊያ የደኅንነት ሹም አስታወቁ።ዘካሪያን ይዞ ላቀረበ አለያም ያለበትን ለጠቆመ 3 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ እንደሚከፈል ቀደም ሲል ተጠቅሶ ነበር። ከአልሸባብከፍተኛ አመራር አንዱ የሆነው ዛካሪያ ኢስማይል ሶማሊያ ጌዶ ውስጥ መያዙን ይፋ ያደረጉት የደኅንነት ሹም […]

Ethiopian opposition leader Professor Merara Gudina dismissed from Addis Ababa University

 Today, 07:53 12.27.2014 Merara Gudina, associate professor of Political science in Ethiopia’s oldest institution of higher learning, Addis Ababa University, is reportedly dismissed from his academic position.Citing its sources in Addis Ababa, Ethiopia, Ethiopian Satellite Television (ESAT) reported that Merra Gudina has not yet received letter of dismissal from the University. ESAT also reported that […]

Weekly message of Minilik Salsawi 26.12.2014

“ዘመቻ አንድነትና ሰማያዊ ትብብር!!” የዚህ ዘመቻ አላማ ሰማያዊና አንድነት በትብብር እንዲሰሩ ተፅእኖ መፍጠር ነው:: የምንሊክ ሳልሳዊ ሳምንታዊ መልአክት ለለውጥ አንከባበር አንደማመጥ – ዲሴምበር 26, 2014 Weekly message of Minilik Salsawi 26.12.2014 Weekly message of Minilik Salsawi 26.12.2014 View on www.youtube.com Preview by Yahoo  

በ15 ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት ሰልፎች ይደረጋሉ፣ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ሁለተኛ ዙር መርሃ ግብሩን ይፋ አደረገ

    December 26, 2014 በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል ያወጣውን ሁለተኛ ዙር መርሃ ግብሩን ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2007 ዓ.ም ይፋ አድርጓል፡፡ ትብብሩ የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብሩን በህዳር ወር በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን፣ ሁለተኛ ዙር መርሃ ግብሩ ደግሞ ለ2 ወራት የሚቆይ እንደሚሆን ተገልጹዋል፡፡ የትብብሩ አመራሮች በሰማያዊ ጽ/ቤት […]