New computer system predicts malaria outbreaks in Ethiopia

Posted by kwheeling By Leigh Cooper Scientists have created a computer system that will help predict malaria outbreaks in northwestern Ethiopia. The advance warning system, which uses local epidemiological information and real-time environmental data, will allow public health officials to transport resources to high-risk areas and contain outbreaks early, explained ecologist Chris Merkord from South […]

‹‹ለጋራ አገራችን በጋራ እንወያይ የሚል ጥሪ ማቅረብ እፈልጋለሁ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

24 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ የተንዳሆ ስኳር ፕሮጀክትን ችግር ስንመለከት ከህንድ ኩባንያ ጋር የሚያያዝ ነው፡፡ ይህ የህንድ ኩባንያ ከቻይናዎች አቅም ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ የአቅም ችግር እንዳለበት ነው የተገነዘብነው፡፡ ይህ በብዙ መልኩ ፕሮጀክቱን በማጓተት የራሱን ድርሻ ተጫውቷል፡፡ እንግዲህ ያ ፕሮጀክት በዚህ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡ ከዚያ ባሻገር የተያዙት አዳዲሶቹን ፕሮጀክቶች በምናይበት ጊዜ […]

Is Ethiopia Violating UN Sanctions against North Korea: New Evidence Uncovered

By Andrea Berger 23 December 2014 Introduction Since the 1970s, Ethiopia has been in the company of North Korea’s most loyal military customers. Amongst other things, Pyongyang has been a source of munitions, armored personnel carriers, tanks and tank parts, artillery and rocket fuel. In addition to these forms of assistance, North Korea has helped […]

Battle Over Policies Upcoming Election Little Enthuses Voters

  Despite its policy alternatives and strategic direction it claims to have, Belaye argued that it is difficult to promote these to the electorate due to alleged limits of access to the public media. (Belaye Fikadu) Spare parts retailer Sied Kebede, 37, is a resident in the political hub of the country, Addis Abeba; yet […]

Former US Diplomat Calls for Free, Fair Elections in Ethiopia

  11:46:00 pm, by admin, 432 words Categories: Ethiopia Former US Diplomat Calls for Free, Fair Elections in Ethiopia Source: VOA News Former US Assistant Secretary of State for African Affairs Herman Cohen said Ethiopia should not be afraid to have free and fair elections or a free press. Cohen said the government is doing […]

በባህር ዳሩ የመስቀል አደባባይ ተቃውሞ ዙሪያ አንዳንድ የሃይማኖት አባቶች ህዝቡ ያቀረበውን ተቃውሞ ትክክል እንዳልሆነ በመግለጽ ለገዢው መንግስት ሚዲያ ተቋማት በሰጡት መግለጫ ቅር መሰኘታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ታኀሳስ ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ታህሳስ 10 /2007 ዓ.ም ለአምስት ሰዎች ሞትና ለበርካቶች አካል መጉደል ምክንያት በሆነው የተቃውሞ ሰልፍ ዙሪያ የገዢው መንግስት አስቸኳይ  መግለጫ እንዲሰጡ ያስገደዳቸው የኃይማኖት አባቶች በመስቀል አደባባይ ዙሪያ ላይ የቀረበውን ጥያቄ በደስታ እንደተቀበሉት በመግለጫቸው መስጠታቸው እና ምዕመኑን እንደ ጥፋተኛ በመቁጠር ማግለላችው እንዳበሳጫቸው በትላንትናው ዕለት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ […]

መድረክ ከምርጫው በፊት ሜዳው እንዲስተካከል ድርድር መካሄድ አለበት አለ

             ታኀሳስ ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መድረክ ባወጣው መግለጫ  በሀገራችን የምርጫ ሂደት የነበሩ ጉድለቶችንና በተለይም በ2002 የሀገራችን የምርጫ ሂደት የወረደበትን አዘቅት በሚገባ በጥልቀት ገምግሞ እነዚህን ቀደም ባሉት ምርጫዎች የነበሩ ጉድለቶችን ማረምና ማሰተካከል ለ2007 ምርጫ ነፃ፣ ፍትሓዊና ዴሞክራሲያዊ መሆን የምኖረውን ወሳኝ ሚና በግልጽ ቢያስቀምጥም፣ ይህንን እውነታ በአግባቡ መገንዘብ […]

ዜና መድረክ

ዜና መድረክ > > የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ #ነፃ፣ ፍትሐዊና ታአማንነት ያለው ዴሞክራሲያዊ ምርጫ > በሀገራችን እውን እንዲሆን እንጠይቃለን$ በሚል መሪ መፈክር ያዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍ ታህሳስ 5 ቀን > 2007 ዓ ም በአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ ተካሄዷል፡፡ > > በሰላማዊ ሰልፉ ከ10000 እስከ 15000 የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን የተሳተፉበት ሲሆን ከአራት ኪሎ […]

ፓትርያርኩ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ አገዱ

Saturday, 20 December 2014 12:10   “ ቅ/ ሲኖዶሱ በአድባራት ሓላፊዎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ           ሕገ መንግሥቱን የሚፃረር ነው ”   /ፓትርያርኩ/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ‹‹የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ቤተ ክርስቲያን ዕውቅና በሰጠችው ማኅበር ላይ ተገቢ ያልኾነ ቃል ተናግረዋል›› ባላቸው አንዳንድ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አድባራት አስተዳዳሪዎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ አፈጻጸም […]

የሚሊዮኖች ድምፅ የመጀመሪያው ሰላማዊ ሰልፍ በባህርዳር በቅርቡ ይደረጋል!

  December 22nd, 2014  ገዢው ፓርቲ ሕወሃት/ኢሕአዴግ የእምነት ነጻነትን በመጋፋት ፣ ታቦት ቢወጣበትና የጥቅምት በዓል በሚከበርበት በባህር ዳር የመስቀል አደባባይ “ልማት” በሚል ስም ለባለሃብቶች ቦታዎች ሊሰጥ ማሰቡን ተከትሎ ሕዝቡ ለአስተዳደሩ ብሶቱን በደብዳቤ ለማስገባት፣ በቦታው ሄዱ ለማነጋገር ቢሞክር፣ ለሕዝብ ጥያቄ ደንታ የሌላቸው የሕወሃት/ኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ ቦታውን ለባላሃብቶች ለመስጠት በመወሰናቸው፣ ሕዝቡ የእምነት ነጻነቱን ለማስከበር ባለስልጣናት ዉሳኔያቸዉን እንዲቀለብሱ ለማድረግ፣ […]