ሳዱላዎች ( ከሄኖክ የሺጥላ )

  December 22, 2014 – አጠቃላይ ቴዎድሮስ ታደሰ ሳዱላዬ ነይ አልቦሽን አርገሽ አልቦሽን አርገሽ በጥልፉ ቀሚስ አምረሽ ተውበሽ አምረሽ ተውበሽ ! የሚል ድንቅ ዘፈን አለው ። ሳዱላ የልጅ ፣-አገረድነት ምልክት ሲሆን ፣ ልጃገረዶች ( ቆንጆዎች ) ባል እስቲ ( ኪ ) ያገቡ ድረስ ፣ ከማኸል ራስ የጠጉር ( ብግዕዝ ጸጉር ) አሻራ በሚበቅልበት ላይ ያለውን […]

አምስት ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል፣ የባህርዳር ህዝብ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን በማሰማት ላይ ነው

በባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ በወያኔ ታጣቂዎች በጥይት የተመቱ መነኩሴ December 19, 2014 የባህርዳር ህዝብ ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው • አምስት ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል (ነገረ-ኢትዮጵያ) ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን ጥረት እያደረ ቢሆንም ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ሁለት ወጣቶች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሌሎች […]

Ethiopian man receives FAA master mechanic award

Taye Yemeru, of Beaverton, walks into a room full of friends and family members for a surprise ceremony in which Rep. Suzanne Bonamici presented Yemeru with the FAA’s Charles Taylor Master Mechanic Award Friday, Dec. 5, at the FAA Certificate Management Office in Hillsboro. (Hannah Leone/The Oregonian) December 18, 2014 In surprise ceremony, Beaverton’s Taye […]

የኢትዮ-ኤርትራ ችግር መፍትሄ፣ ድንበር ማስመር ሳይሆን ድንበር ማፍረስ ነው

Media source: Professor Tekeste Negash … Undated photo ኤርትራ ራሷን እያወደመች ነው የኢትዮጵያ ትምህርት ችግሮች ቋንቋና ያለ እቅደ መስፋፋት ናቸው ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ በስዊድን አገር በኡፕስላ ዩኒቨርሲቲ የዘመናዊ ታሪክ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ ፕሮፌሰሩ በኢትዮጵያትምህርት ላይ ከፍተኛ ምርምሮችን ያደረጉ፣ በመስኩም የታወቁ ምሁር ሲሆኑ ከከዓምናው ጀምሮ በአዲስ አበባዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል ተጋባዥ ፕሮፌሰር ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ እ.ኤ.አ […]

ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማሪያም እና የሀይሌ ፊዳ ሞት

 አፈንዲ ሙተቂ ዶ/ር ሃይሌ ፊዳ በፎቶግራፉ ላይ የምትመለከቱት ነው፡፡ ፎቶውን የሰጡን አንጋፋው ደራሲ አበራ ለማ ናቸው፡፡ ጋሼ አበራን እያመሰገንን በሃይሌ ፊዳ አሟሟት ዙሪያ የተጠናቀረውን ይህንን ጽሑፍ ጀባ ብለናችኋል፡፡                                                                           ***** ኮ/ል መንግሥቱ ሀይለማሪያም “ሀይሌ ፊዳ የተገደለው በገበሬዎች ነው” ባይ ናቸው፡፡ ከጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ የሀይሌ ፊዳን ሞት እንዲህ በማለት አስረድተዋል፡፡ ገነት፡ ሀይሌ ፊዳስ? […]

ጀግኖቻችን እና የፍርድ ቤት ነፃነት!!! ( ግርማ ሠይፉ ማሩ)

  December 21, 2014 –  በቅርቡ የሚካሄደውን የ2007 ምርጫን አስመልክቶ የፓርቲዎችን ዝግጅት ምን እንደሚመስል ለመረዳት ኢህአዴግ፣ አንድነት እና ኢዴፓ የወከሉ ሰዎች በፋና ሬዲዮ ባለፈው እሁድ ውይይት አድርገው ነበር፡፡ መኖሩ ትርጉም ስለአልነበረው ነው እንጂ ሌላም አንድ ፓርቲ ወክያለሁ ያለ ሰው እንደነበር ዘንግቼው አይደለም፡፡ የኢህአዴጉ ወኪል በመጨረሻ ላይ ያቀረቡትን ሃሳብ ሳደምጥ የኢህአዴግ ፓርቲ ወኪል ማንም ቢሆን ተመሳሳይ […]

የህዝብ ታዛቢዎችን ምርጫ እንደታዘብነው!

  December 21, 2014 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) ዛሬ በየቀበሌው ምርጫ ሲካሄድ ነው የዋለው:: የምርጫው ዋና አላማ በመጪው 2007 በኢትዮጵያ የሚደረገውን የምርጫ ሂደት ለመታዘብ የሚችሉ ገለልተኛ ሰዎችን መምረጥ ነው:: ይህን አመልክቶ ሁኔታዎችን ስንከታተል ነበር:: በቅድሚያ ይህን አስመልክቶ ዘጋባውን ያሰፈረው ፍኖተ ነጻነት ነው:: በመቀጠል ደግሞ አቶ ተክሌ በቀለ በግል የታዘቡትን አስተያየት ልናቀርብላችሁ ወደድን:: በቅድሚያ ፍኖተ ነጻነት እንዲህ ይላል:: […]

ከውዝግቡ በኋላ… ማሕበረ ቅዱሳን የመጀመሪያ ሃይማኖታዊ ጉባኤ አደረጉ

  December 21, 2014 – ዜና (ኢ.ኤም.ኤፍ) ማሕበረ ቅዱሳን አባላትን በ”አሸባሪነት” የፈረጀው የፓትርያርኩ ቡድን ከተሸነፈበት ምክንያት አንደኛው የማህበሩ አባላት በተግባር የሰሯቸው ተግባራት እንደሆኑ ብዙዎች መስክረዋል:: ማሕበረ ቅዱሳን “የአሸባሪዎች ስብስብ” ተብሎ ከተነቀፈ በኋላ ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን ሙሉ ለሙሉ በመቃወም የፓትርያርኩን አቋም ማስቀየሩ የሚታወስ ነው:: ማህበሩ በሌሎች ዘንድ ከበሬታን ሊያገኝ ከቻለባቸው ምክንያቶች መካከል ዋነኞቹ ለሌላ እምነት ተከታዮች […]

Engineer Yilkal Latest Interview with Current Affairs Paltalk Room (Audio)

Posted by: admin    Tags:      Posted date:  December 20, 2014  |  No comment     Editor’s Note: As Ethiopians continue the struggle to win back the freedom they thought they got 41 years ago (1966 E.C.), we are witnessing the emergence of young but mature and patriotic leaders of the new generation. Such one leader is […]

የጥራት ጉድለት ሕመም የሆነበት የሕክምና ትምህርት

21 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  ምሕረት አስቻለው በአዳራሹ የታደመው የሕክምና ባለሙያ በተለያየ ዘመን በተለያየ የሥልጠና ማዕከል የተመላለሰ ነው፡፡ በሰባዎቹ መጨረሻና በሃያዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኙት ጐን ለጐን ከአንድ ቦታ ተገኝተዋል፡፡ የሕክምና ትምህርት በአገሪቱ ምን ይመስላል? የታዩ ተግዳሮቶችና ቀጣዩ ዕርምጃ ምን መሆን ይኖሩታል? በሚሉና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ሁሉም ቀጠሮቸውን አክብረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ […]