‹‹የዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎችን ለገንዘብ ከወንዶች ጋር ማገናኘት በትውልድ ላይ የተከፈተ ጥፋት ነው›› አቶ ያሬድ ግርማ፣ የዘር ኢትዮጵያ መሥራች

                                 ዘር ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት መጀመርያ ላይ በይፋ የተመሠረተ ቢሆንም ላለፉት አራት ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ሴት ተማሪዎችን የገንዘብ አቅም ችግር ለመፍታት ሲሠራ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በከፍተኛ የሥልጣን እርከን ላይ የሚገኙትን ጨምሮ 13 ሴት በጎ ፈቃድ አምባሳደሮችን መርጦ […]

Ethiopia to use Port Sudan to import goods

By Tesfa-Alem Tekle, Sudan Tribune December 31, 2014“Without Ethiopia, the Port of Assab will be a watering hole for camels,” Meles Zenawi to Ethiopians. The late Meles Zenawi “The Port of Assab is Eritrea’s future goldmine,” Meles Zenawi assures a group of Eritrean journalists. ADDIS ABABA – Landlocked Ethiopia is to start using Sudan’s main […]

ለብሔራዊ ደኅንነትና ክብር ሲባል የፖለቲካ ኃይሎች ከጠላትነት ማጥ ውስጥ ይውጡ!

31 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለዓመታት የዘለቀው ግንኙነት የጠላትነት መሆኑ በገዛ ራሱ የአገር ችግር ነው፡፡ በችግርነት ተጠቃሽ የሚሆነውም እንዲህ ዓይነቱ ግንኙነት ዲሞክራሲያዊ ባህሪ የሌለው በመሆኑ ነው፡፡ የተወዳዳሪነትና የእኔ እበልጥ ፉክክሩ በመራጩ ሕዝብ ፊት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መከናወን ሲገባው፣ አንዱ ሌላኛውን የአገር ጠላት የማድረግ ክፉኛ የተጠናወተ መንፈስ […]

መርዳት መጉዳት እንዳይሆን

28 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  ምሕረት አስቻለው          ከቀኑ ስምንት ሰዓት ተኩል ገደማ ገርጂ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ ነው፡፡ ከአስፋልት መንገድ ዳር ከቆሙ መኪኖች አጠገብ መሬት ላይ በጀርባው ተዘርግቷል፡፡ አፍንጫው ይደማል፡፡ ከቦታው ላይ የነበሩት ሰዎች ግራ በመጋባት ወጣቱን ዝም ብለው ይመለከቱታል፡፡ ነገሩን ከመጀመሪያው ያዩ ወጣቱ እንዴት ከሌላኛው የመንገዱ አቅጣጫ እየተንደረደረ አስፋልቱን አቋርጦ መሬት […]

አንድነትና መኢአድ በምርጫ ዋዜማ ከምርጫ ቦርድ ጋር የጀመሩት ውዝግብ

31 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ          አምስተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ የቀሩት ጥቂት ወራት ናቸው፡፡ በዚህ ጠቅላላ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች አሉን የሚሏቸውን የመወዳደሪያ ነጥቦችና ከገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) የሚለያቸውን ነጥቦች በመዘርዘር የመራጩን ይሁንታ ለማግኘት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡ የአገሪቱን አጠቃላይ የምርጫ ጉዳዮች የሚያስፈጽመውና ምርጫዎችን […]

“በኢትዮጵያ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል በኩል በቂ ሥራ አልተሰራም”

Wednesday, 31 December 2014 12:13 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ሪፖርት (2014)   ከሳዑዲ ተመላሾች ህዳር (2006) ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ የሆነው የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ኤምባሲ በኦፊሻል ድረገጹ በነገው ዕለት በሚጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት (2014)፤ በኢትዮጵያ የሕገወጥ ሰዎች ዝውውር ችግሮችን የዳሰሰና መፍትሔውን የጠቆመ ዓለም አቀፍ ሪፖርት ሰሞኑን ይፋ አድርጓል። ይህ ሪፖርት የችግሩን ስፋት ለማሳየት ይረዳል […]

ያ ትውልድ እና ይህ ትውልድ

Thursday, 25 December 2014 10:59 በጥበቡ በለጠ የኢሕአፓ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ) መስራቹና ከፍተኛ አመራሩ ውስጥ የነበረው ክፍሉ ታደሰ “ያ ትውልድ”እያለ የሚጠራው የኢትዮጵያ ወጣት አለ፤ ነበረ። እኔ ደግሞ “ይህ ትውልድ” የምለው በዚህ እኔ ባለሁበት ዘመን ውስጥ አብሮኝ የሚኖረውን፣ የማውቀውን፣ የሚያውቀኝን ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። ክፍሉ ታደሰ ያ ትውልድ ብሎ ስለ ራሱ ትውልድ ሦስት ተከታታይ መፃሕፍትን አሳትሞለታል፤ […]

ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማርያም ላይ የተቃጣው የግድያ ሙከራ በታሪክ ውስጥ

Wednesday, 31 December 2014 12:42 በጥበቡ በለጠ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በ1960ዎቹ መጨረሻ እና በ1970 መጀመሪያ አካባቢ አንድ ትውልድ ተቋርጧል ወይም አልቋል። በተለይ ደግሞ ተምሯል፣ አውቋል ነቅቷል ተብሎ የሚታሰበው ሃይል ነው የሞት ሐበላ እላዩ ላይ የወረደበት። ታዲያ ያንን ዘመን፣ ያንን የሞትና የስቃይ ወቅት ከፊት ሆነው የመሩት ዛሬ በስደት የሚገኙት የቀድሞው የሐገሪቱ ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማርያም ናቸው። […]

የዶ/ር መረራ የኮንትራት ቅጥር ጉዳይ እልባት አላገኘም

Wednesday, 31 December 2014 11:51 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር                 ላለፉት 28 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ያገለገሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና ከኮንትራት ቅጥር አፈፃፀም ጋር በተያያዘ ከዩኒቨርሲቲው ጋር አለመስማማታቸው ታወቀ። ዶ/ር መረራ ስለጉዳዩ ከሰንደቅ ጋዜጣ ተጠይቀው ካለፈው ሐምሌ ወር 2006 ዓ.ም ጀምሮ ጡረታ እንዲወጡ እንደተጠየቁና ጥያቄውን እንዳልተቀበሉት ተናግረዋል። ለዚህም […]

“በሐውዜን ድብደባ፤ የእሥራኤል እጅ አለበት”

Wednesday, 31 December 2014 12:01 በ  ፋኑኤል ክንፉ     አቦይስብሃትነጋ   ከ26 ዓመታት በፊት የደርግ መንግሥት በትግራይ ክልል በሐውዜን ሕዝብ ላይ ያካሄደው የአውሮፕላን ድብደባ በስተጀርባ የእሥራኤል መንግሥት እጅ እንዳለበት የቀድሞ የህወሓት ሊቀመንበር አቶ ስብሃት ነጋ ይፋ አደረጉ። አቶ ስብሃት ይህን የገለፁት በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የደርግ 604 ኮር የተደመሰሰበትን የወታደራዊ ሳይንስ ጥበብ አስመልክቶ ሰሞኑን […]