አወዛጋቢው የነብዩ መሃመድ ልደት “መውሊድ” ይከበራል?

  January 1, 2015 –  (EMF) በኢትዮጵያ ከሚከበሩት የሙስሊም በአላት መካከል አንደኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በአል ወይም መውሊድ ነው:: ዘንድሮ የመውሊድ በአል አርብ ምሽቱን ተጀምሮ ቅዳሜ ቀኑን ሙሉ ተከብሮ ይውላል:: ታዲያ እኛ ተከብሮ ይውላል እንበል እንጂ; አሁን አሁን በተለይ በውጭ አገር በሚገኙ ኢትዮጵያዊ ሙሊሞች ዘንድ በአሉ ብዙም አይከበርም:: እናም እንደድሮው “እንኳን ለመውሊድ በአል አደረሳችሁ” ለማለት […]

ከጀርመን ለውህደቱ የተወከሉት የአርበኞች ግንባር አመራር አቶ ካሳዬ መርሻ አስመራ እንዳይገቡ በሻእቢያታገዱ:

 Dec 31st, 2014 · ምንሊክሳልሳዊ‬ የኢሳያስ አፍወሪቂ ጋዜጣዊ መግለጫ እና ወያኔ ከውጪ የሚኖሩ ተቃዋሚዎች ጋር የድርድር ጥያቄ እንዲያዣንብብ እየሰራ መሆኑ ታውቋል:: ተወካዩን አስመራ ለማስገባት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቱ ቀጥሏል:: ከአውሮፓ ወደ ኤርትራ ለውህደቱ ስብሰባ እንዲሄድ የተወከለው በጀርመን የሚኖረው አቶ ካሳዬ መርሻ ወደ አስመራ እንዳይገባ በሻእቢያ መከልከሉ ሲታወቅ ከፊል ኤርትራዊ እንደሆነ የሚታወቀው እና ከአውስትራሊያ የተወከለው የወልቃይት ተወላጅ አቶ […]

Ebola? Let’s quote Mizner

Posted on Friday, 07 November 2014 15:57 By Hama Tuma The Ebola virus, West Africa’s grimmest reaper yet, is a relentless killer and it is not my intention to deride the woes thereof for a cheap thrill. And yet …    The lingering multiple questions about Ebola need immediate answers, especially if the international community […]