ኢትዮጵያ በረሃብ በክፉ ድህነት ሳቢያ፣ በቀላሉ ሊፈነዳ የሚችል አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ የተቀረቀረች አገር ናት።

December 29, 2015  ቆንጅት ስጦታው የኢትዮጵያ ድህነት፣ በጣም አደገኛ እንደሆነ፣ ለአፍታም ያህል ልንዘነጋው አይገባም ነበር። ግን፣ በተደጋጋሚ እየዘነጋነው፤ በአላስፈላጊ ንትርክና ግጭት ጊዜያችንን እናባክናለን። ሰዎች፤ ዘንድሮ ያለ እርዳታ አመቱን መዝለቅ የማይችሉ ረሃብተኛና ችግረኛ ኢትዮጵያዊያን፣ ከ18 ሚሊዮን በላይ ናቸው። ድርቅ በማይከሰትበትና ከፍተኛ የእርሻ ምርት በሚሰበሰብበት አመት እንኳ፣ ከአስር ሚሊዮን በላይ ሰዎች፣ ያለ እርዳታ ከአመት አመት መሻገር አይችሉም። […]

Oromo Protests Shed Light On Ethiopia’s Long-Standing Ethnic Tensions – SaharaReporters.com

 DECEMBER 29, 2015 1 0 Why is Ethiopia’s largest ethnic group also one of the most oppressed? As anti-government demonstrations spread across the Oromia region, and the death toll continues to rise, the Oromo people are asserting their long neglected struggle. Labelled as terrorists and extremists by the government, the diaspora are reaching to the international […]

የኢትዮዽያ ድንበር ጉዳይ ምስጢራዊነትና ስጋት አረብቦበታል

December 28, 2015 1     Sudan and Ethiopia leader ኢትዮጵያ ከድንበር ውዝግብ ጋር በተያያዘ አራት ጊዜ ያህል ከጎረቤቶቿ ጋር ወደለየለት ጦርነት ውስጥ ገብታለች፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህም የባህር በር አልባ ሆናለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ሲንከባለል የቆየውን የድንበር ማካለል ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው፡፡ ይህንን ተከትሎም በአዋሳኝ ድንበሩ አካባቢ የፀጥታው ሁኔታ […]

ኢትዮጵያ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” – ዶ/ር መረራ ጉዲና

December 29, 2015 – ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡ ሰሎሞን አባተ, ጃለኔ ገመዳ, እስክንድር ፍሬው ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ “ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” ሲሉ ለቪኦኤ […]

መንግስት ሁከቱን ለማስነሳት በሞከሩ ወገኖች ላይ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ

 Tuesday, 29 December 2015 07:14 Written by  መታሰቢያ ካሳዬ – “ድርቁ በ50 ዓመት ታሪካችን ያልታየ ነው ቢባልም ብዙ ጉዳት አላደረሰም” – “ፀረ ሠላም ኃይሎችን መስመር ማስያዙን እናውቅበታለን፤ ልምዱም ችሎታውም አለን፤” – “የሥራ ዕድል ባለመፈጠሩ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ያደረባቸው ወጣቶች በሁከቱ ተሳትፈዋል” – “ህዝቡ ሳያምንበት ለደቡብ ሱዳን የሚሰጥ መሬት የለም” ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችና በአማራ […]

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል አለ

Tuesday, 29 December 2015 07:12 Written by  አለማየሁ አንበሴ  “ግጭቱን ተከትሎ እስከ 4ሺ ሰዎች ታስረዋል” ፓርቲው  “በፓርቲ ሽፋን የሻዕቢያን ተልዕኮ ለማሳካት በተሯሯጡት ላይ እርምጃ ይወሰዳል” – ጠ/ሚ ኃይለማርያም የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ […]

Ginbot 7’s Eritrean Adventure

Posted on December 28, 2015. Tags:  By the Strathink Editorial Team The recent news that yet another Ginbot 7 leader, Neamin Zeleke, has imploded because of a disagreement with Eritrean President Isayas Afewerki does not portend well for the organization. Just last year, Andachargew Tsige, now in Ethiopian custody, blew the whistle on the massive […]

አውሮፓ ኅብረት በኦሮሚያ የተከሰተው ግጭት በውይይት እንዲፈታና የሕግ የበላይነት እንዲከበር ጠየቀ

  26 Dec, 2015 By የማነ ናግሽ ሰሞኑን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ምክክር ያደረጉት የአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች፣ በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት ሁለገብ ውይይት እንዲደረግና የሕግ የበላይነት እንዲከበር መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ ሚኒስቴሩ በርካታ የውጭ መልዕክተኞችን […]

የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የሚያገኘውን ልዩ ጥቅም የሚያጠና ግብረ ኃይል ተቋቋመ

26 Dec, 2015 By ውድነህ ዘነበ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባ ከተማ ሊያገኝ ስለሚገባው ልዩ ጥቅም የሚያጠና ግብረ ኃይል አቋቋመ፡፡ የተቋቋመው ግብረ ኃይል በክልሉ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች የተዋቀረ መሆኑ ታውቋል፡፡ በ1987 ዓ.ም. የፀደቀው ሕገ መንግሥት አንቀጽ 49(5) ላይ እንደተደነገገው፣ የኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና የመሳሰሉትን ጉዳዮች በተመለከተ፣ እንዲሁም አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል […]