‹‹ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››

  ብርሃኑ ፈቃደ’s blog ‹‹ባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል›› 26 Dec, 2015 By ብርሃኑ ፈቃደ ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ፣ የካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር መንግሥት በኢትዮጵያ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ላይ በትልቁ ይጠቅሳቸው ከነበሩ ትልልቅ ኩባንያዎች ዋናው የህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ነው፡፡ የኩባንያው መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ […]

ኢትዮጵያ የማን ናት? – ከአንተነህ መርዕድ

  Saturday, December 26th, 2015 ታህሳስ2008 ዓ ም “ኢትዮጵያ የማን ሆና ነው ኦሮሞ የሚገነጠለው” ( ኮሎኔል ዓለሙ ቂጤሳ) “ኦሮሞ ግንድ ነው አይገነጠልም” (ጄኔራል ጀጋማ ኬሎ) ባለፉት ሃያ አራት ዓመታት የብዙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የልብ ህመም ሆኖ የቆየው የኦሮሞ ጥያቄ ነው። ዛሬም በኢትዮጵያ ህልውና ወሳኝ ጥያቄ ቢኖር የኦሮሞ ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሆነ በጨለማ ለመግዛት የተነሱት […]

አዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች? በዘላለም ክብረት

ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም ሲያልፍ ‹ለምን አልማርም?› ብሎ ትምህርት ተማረና ዩንቨርሲቲ በገባ በዓመቱ ‹ማርክሲስት› ሆነ፡፡ ትምህርቱንም ለአቢዮቱ ሲባል ተወውና መፅሃፍ ነጋዴ ሆነ፡፡ ማርክሲስት ነጋዴ! ‹ከወገብ […]

“እንኳን ኃይለማርያም ይቅርና ነባሮቹ የብአዴን መሪዎች እነበረከትና አዲሱ እንኳ ከኤርትራና ሱዳን ጉዳይ የተገለሉ ነበሩ” ያሬድ ጥበቡ

  Saturday, December 26th, 2015   (ዘ-ሐበሻ) ትናንት አርብ በኢትዮጵያ ፓርላማ ቀርበው ስለኢትዮ-ሱዳን አወዛጋቢ የድንበር ማካለል ጉዳይ መግለጫ የሰጡት ሕወሓት የሚመራው መንግስት ጠቅላይ ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ በድንበሩ ጉዳይ ያደረጉት ንግግር አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው:: በርሳቸው ንግግር ዙሪያ የቀድሞው ኢህዲን (ብአዴን) ታጋይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በሜሪላንድ አሜሪካ የሚገኙት ያሬድ ጥበቡ በፌስቡክ ገፃቸው ኃይለማርያም ዛሬ ካሰሙት ንግግር በኋላ […]

Ethiopian opposition urges scrutiny of industrial plan

Desalegn said “anti-peace forces” incited violence by spreading false information about the development plan [Reuters] Politicians held over protests as PM says “anti-peace” forces spreading false information about investment zone plan. Azad Essa | 25 Dec 2015 22:44 GMT   The international community needs to pressure the Ethiopian government to halt land grabs and respect […]

Ethiopian PM reacts over land-giveaway rumour to Sudan

    Sunday 27 December 2015 By Tesfa-Alem Tekle December 25, 2015 (ADDIS ABABA) – The Ethiopian prime minister, Hailemariam Desalegn dismissed on Friday circulating rumours that his government secretly gave away part of the Horn of Africa’s territories to stakeholders in neighbouring Sudan. A road leading to Ethiopia-Sudan border (Photo Jamminglobal.com) Desalegn’s remarks came while […]

Blue Nile reverts to normal course after Ethiopian dam diversion

Blue Nile reverts to normal course after… Dec. 27, 2015 12:30 Irrigation Hossam Moghazy – YOUM7 (Archive) By THE CAIRO POST CAIRO: Egyptian Minister of Water Resources and Irrigation Hossam Moghazy stated Saturday that Nile river stream returned to its normal course after it had been diverted at the tributary of the Blue Nile for […]

Ethiopia arrests second journalist in a week, summons Zone 9 bloggers

Nairobi, December 27, 2015–The Committee to Protect Journalists calls on authorities in Ethiopia to release the editor-in-chief of Negere Ethiopia online newspaper, Getachew Shiferaw, who was arrested on Friday, according to news reports. “Ethiopia prides itself on development, but economic growth is a hollow achievement if the public does not enjoy fundamental human rights such […]