ያሁኑ የኢትዮጵያ ሁነታ፤ ይመስላል የተምታታ – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

December 31, 2015 – ቆንጅት ስጦታው  ↓ መግቢያ፤   ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ለሁሉም ክፍት ስላደረው፥ ሕዝባዊ እምቢታውንም ሆነ የትጥቅ ትግሉን የሚደግፉና የሚቃወሙ እንዳሉ እያነበብንና እየሰማን ነው። ወያኔዎችና ደጋፊዎቻቸው ማናቸውንም ዓይነት ተቃውሞና እምቢታ […]

“የዜጎች ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች የመልካም አስተዳደር ቁልፍ መገለጫዎች ናቸው”

Wednesday, 30 December 2015 14:01 “የዜጎች ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች የመልካም አስተዳደር ቁልፍ መገለጫዎች ናቸው” አቶ ልደቱ አያሌው በይርጋ አበበ አቶ ልደቱ አያሌው በዘመነ ኢህአዴግ ከታዩ የተቃውሞ ጎራው ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው። ወሎየው ጎልማሳ በኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከተራ አባልነት እስከ ሊቀመንበርነት ከዚያም የሊቀመንበርነት ዘመናቸው ከተጠናቀቀ በኋላ በማዕከላዊ ምክር ቤት አባልነት የተገደበ ስልጣን ተሰጥቷቸው ፓርቲያቸውን እያገለገሉ […]

በኤርትራ አገዛዝ ላይ የምንከተለው ፖሊሲ ጥያቄ ውስጥ ነው?

Wednesday, 30 December 2015 14:04  በሳምሶን ደሳለኝ       በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን በልማት ለማስተሳሰር ተዘጋጅቶ ከነበረው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተነሳው አለመግባባት በተወሰነ መልኩ የመርገብና ሕጋዊ መስመር የያዘ ይመስላል። የተፈጠረውን ልዩነት ለመፍታት በየአካባቢው እየተደረጉ ያሉ ሕዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው ከመሆኑንም በላይ፣ ከፍርሃት ድባብ የተላቀቀ በግልፅነት የሚመራ መድረክ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ይህም […]

Top OFC leader beaten, threatened with death, now under house arrest

Social Media December 31, 2015 Bekele Nega, OFC secretary general ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግረስ ዋና ፀሀፊ አቶ ‪#‎በቀለ_ነጋ‬ የተላለፈ መልዕክት በአሁን ሰዓት በደህንነት ኃይሎች ከቤታቸውም እንዳይወጡ ስልክም እንዳያናግሩና ለሚድያም ቃለ መጠይቅ እንዳይሰጡ ታግደው በመኖሪያ ቤታቸው በቁም እስር ላይ ይገኛሉ።Dear All, This morning, on my way to work, 4 men in civilian clothes greeted […]

US urges Ethiopia to free jailed journalists

By AFP December 31, 2015 Washington (AFP) – The White House demanded that Ethiopia stop using its controversial anti-terror law to jail journalists Wednesday, in an unusually stark rebuke for a key US ally in Africa. National Security Council spokesman Ned Price did not name the reporters the United States is concerned for, but he […]

The Red Sea Is Slipping into Total Arab Control

December 28, 2015 Hey, all you Abyssinians out there.  While you are wasting time squabbling with each other and not talking to each other, the governments of the Arabian Peninsula are eating your lunch. Have you noticed that warships from the United Arab Emirates are operating out of the port of Asab 24/7?  Their interest […]

የኢትዮጵያ ድንበር ኮሚቴ ለኃይለማርያም ደሳለኝ ምላሽ ሰጡ – በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ማከለል ዙሪያም ተናግረዋል (በድምጽ ይዘነዋል)

  የኢትዮጵያ ድንበር ለሱዳን ተላልፎ ሊሰጥ ጫፍ ላይ የደረሰ ይመስላል። የአገዛዙ <<ጠቅላይ>> ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ወር ይሄንኑ ተግባራዊ የሚያደርግ ስምምነት ካርቱም ላይ ተገኝተው ፈርመዋል። ሕወሃት በትጥቅ ትግል ወቅት ወደ ስልጣን ለመውጣትና ከወጣም በሁዋላ በዛ በኩል ለስልጣኑ የሚያሰጉት እንዳይመጡ በአገር ጥቅም እስከመደራደር፣ አሳልፎ እስከመስጠት እየሄደ ነው የሚል ጠንካራ ስሞታ ይቀርባል። አቶ ሀይለማሪያም ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን […]

አንዳንድ ስህተቶች፣ አዲስ አይን ማውጣት፣ ወደውስጥ መመልከት ያሻል፤ [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]

| December 28, 2015 በረታችንን ክፍቱን አናሳድርም፤ ያረባነውን፣ ያሰባነውን አውሬ ሊቀራመትብን፣ ሌባ ሊነዳብን ይችላል፡፡ ምን ብናሳድጋቸው፣ ምን ብናሰባቸው እንሰሳት ናቸውና ለነዳቸው ይነዳሉ፤ ጥርሱን ካገጠጠ አውሬም ራሳቸውን ሊከላከሉ አይቻላቸውም፡፡ ሰው ግን እንደዚህ አይደለም፡፡ ራሱን ይከላከላል፤ ይጠብቃል፡፡ ሰው ለነዳው አይነዳም፤ የሰበከውን አይከተልም፡፡ በዚህም የተነሳ በበረታችን እንዳሉት ከብቶች፣ ላሳደግናቸው ልጆቻችን አንሰጋም፡፡ ልጆቻችንን ለመስረቅ ቀድሞ ህሊናቸውን፣ ማስተዋላቸውን መስረቅ ያስፈልጋል፡፡ […]

ለጋራ አላማ ለጋራ ትግል

በኦሮሞ ወጣቶች የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተጀመረውና በደርዘን ለሚ ቆጠሩ ዜጎች ህይወት ማለፍ ምክንያት የሆነው እንቅስቃሴ አሁን ባለው አዲስ ሁኔታ በአጀንዳውም በተሳትፎውም እየሰፋ ሲሄድ እየታ ዘብን ነው፡፡ ለዚህ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በወያኔ /ኢህአዴግ ግፈኛ አገዛዝ በተሰጠው የጭፍጨፋ ምላሽ የተነሳ ንቅናቄ ው በአጠቃላይ ቁጣን በተላበሰ መልክ ለዴሞክራሲ ወደሚለው ጥያቄ እየተቀየረ ነው፡፡ እንደዚህ በመሆኑም በአንድ በኩል […]

The Ethiopian and Djibouti protests; people don’t live on bread and wine alone, they need sweet lies too

    30 Dec 2015 12:10 Charles Onyango-Obbo Silly for Djibouti to stop a sheikh using 100 square metres of tree shade, then allow Americans a base of 360,000 square metres a stone’s throw away Oromo students from the Addis Ababa Science and Technology University stage a silent protest in the dining room recently. (Photo/SMNE). […]