ግብፅ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን እንደምትረዳ ለቀረበባት መረጃ ምላሽ እንድትሰጥ ተጠየቀች

28 Dec, 2016 By በጋዜጣዉ ሪፓርተር    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የግብፅ ተቋማት ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ድጋፍ ስለማድረጋቸው በቀረበው መረጃ ላይ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጥ የኢትዮጵያ መንግሥት እየጠበቀ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ አሻርቅ አል አውሳር ከተባለ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ግብፅ ምላሽ እንድትሰጣት ኢትዮጵያ መጠየቋን አረጋግጠው እስካሁን የተሰጠ ምላሽ አለመኖሩን አስታውቀዋል፡፡ በቅርቡ በተለያዩ የአገሪቱ […]

በጋምቤላ ክልል ተቀራማች ቢሮክራቶች የዘረጉት ዓብይ ሙስና፤ በጥናት ይፋ መሆኑ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው

Wednesday, 28 December 2016 14:33 በ  ፋኑኤል ክንፉ  ·         4 ነጥብ 96 ቢሊዮን ብር ብድር ተፈቅዶ 4 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር ባለሃብቶቹ ወስደዋል፤ ·         ከ623 ባለሃብቶች መካከል 369 ባለሃብቶች ማልማት አልጀመሩም፤ ·         የመሬት ካርታ የሚዘጋጀው በመኖሪያ ቤትና ጫት ቤት ነው፤ ·         ለክልሉ ብሔረሰብ ባለሃብቶች በቂ ካፒታል አይቀርብም፤ ·         ከተፈጠረው 4ሺ 776 ቋሚ የሥራ ቦታዎች ከነባሩ […]

የአሜሪካው የሰብዓዊ መብቶች ረዳት ሚኒስትር ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የመተማመን ፖለቲካ ላይ እንዲደርሱ መከሩ

Wednesday, 28 December 2016 14:12  የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ከመንግስት ባለስልጣኖች ጋር ለመወያየት የመጡት የአሜሪካው የሰብዓዊ መብቶች ረዳት ሚኒስትር ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር የመተማመን ፖለቲካ ላይ እንዲደርሱ ጠንክረው መስራት እንዳለባቸው ምክር መለገሳቸውን የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። አሜሪካዊው የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ካደረጓቸው ውይይቶች በተጨማሪ በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት […]

በአዲሱ የፈረንጆች አዲስ አመት መጄመሪያ ላይ ታላቅ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጂት በጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት( ጎህ) በፊላደልፊያ እና ሎሳንጂለስ ካሊፎርኒያ

Gonder Hibret for Ethiopian Unity Fundraising and Musical Event Philadel… YouTubeGondar Hibret በአዲሱ የፈረንጆች አዲስ አመት መጄመሪያ ላይ ታላቅ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጂት በጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት( ጎህ) በፊላደልፊያ እና ሎሳንጂለስ ካሊፎርኒያ Gonder Hibret for Ethiopian…

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! 12/29/2016 ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ ምክንያት “መገፋፋትና ግዙፍ […]

“ኢትዮጵያን አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገነጥላለን” – በበታችነት ሕመም የተጠቁ አሳዛኝ ፍጡሮች ባዶ ጩኸት!

(ከሸግዬ ነብሮ – ኢጆሌ ባሌ) December 29, 2016 09:36 “ሀገር አጥፊው አረም በሀገሬ ሲስፋፋ፣ ሁሉም ተዳከመ የሚያርመው ጠፋ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እኔ አለቆርጥም ተስፋ፣ ሀገሬ ነው የሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ ጥቃቱ ይሰማው ሲቆረስ አካሉ።”    ከሊቀ ማዕመራን አበባው ይግዛው “ወይ ሀገሬ” ከሚለው ግጥም የተወሰደ። የአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች አፍሪካን እንደ ቅርጫ ሥጋ ለመቀራመት በተነሱበት ወቅት በተለያዩ ሀገሮች […]

For Immediate Release: Free Merera Gudina and all political prisoners

December 29, 2016 15:08 Merera Gudina’s arrest has been criticised by a member of the European parliament Amsterdam, Washington DC, Minnesota – December 29, 2016 Top opposition leader, Dr. Merera Gudina, was arrested on October 30, 2016 upon his return from a trip to Brussels where he spoke to members of the European Parliament about […]

እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 12/28/2016 መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ ወታደሮች ደማቸው በግፍ ሲፈስ እሪ! ብላ ኡኡታዋን ማቅለጥና ከጉያዋ የተወሸቀውን ግፈኛ አገዛዝ አንቃ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባት ዓይታ እንዳላየች ሰምታ እንዳልሰማች ሆና ጸጥ በማለቷ የምር አኩርፌያታለሁ፡፡ […]

A response to Tsegaye Tegenu

By Teshome Abebe December 27, 2016  In his commentary to my short piece on Land As a Commodity and a Human Rights Issue, Tsegaye Tegenu (“Research on Land Ownership and Land Use Policy in Ethiopia”) takes issues with my comments regarding the shortage of “…clear, concise solutions to the problem of land allocation…” in Ethiopia. […]