The UAE expands military presence in the Horn of Africa

December 26, 2016 UAE military vehicles travel back from Yemen in 2015, Reuters By Zeenat Hansrod The United Arab Emirates is proving to be a powerful actor in the Northeast Africa peninsula which is home to eight nations. It has secured two military bases, one in Eritrea and the other one in Somaliland, strategic for […]

የትግል አቅጣጫ አመላካች መግለጫ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  

  <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> December 26, 2016 15:52   ሰኞ ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ከዚህ ወዴት? እንዴት? ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ የቆዩት ወያኔዎች እራሳቸው ተደልቀው የታሪክ ትቢያ የመሆናቸው ጊዜ  ብዙ ያዘግማል የሚል ግምት የለም። እነዚህ ጎጠኞች የዘሩት […]

“በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤

December 25, 2016  ቆንጅት ስጦታው የሰማያዊ ፓርቲ ህጋዊ አመራር ማነው!? – በሁለቱም ተወዛጋቢ ቡድኖች፤ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው – ኢንጂነር ይልቃል፤ ”ጸድቋል የተባለውን የ3.1 ሚሊዮን ብር በጀት” አላውቀውም አሉ – “በተሰረቀ ማህተም ነው እኔን ሊቀመንበሩንም፣ አባላትንም አባረናል ያሉት” – “በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – “እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት የሚፈልጉ […]

በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው::

December 25, 2016 – ምኒሊክ ሳልሳዊ   በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እንደቀጠለ ነው:: የወያኔን ግፍ እና ችጋር ግድያ እና እስር ለረዥም ጊዜያት ስንናገረው […]

የ21ኛው ክፍለ – ዘመን የአማራ ይሁዲ (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

December 26, 2016 በ20ኛው ክፍለ ዘመን የአርያንን ዘር በዓለም ላይ ማንገስን ሰነቆ የተነሳው የጀርመኑ ናዚ በይሁዲያዊያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ሰቆቃ ዛሪ ድረስ የዓለምን ህዝብ ሲያሳዝን ይገኛል። አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን ደግሞ ወያኔ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ከምድረገጽ ለማስወገድ ከጀርመኑ ናዚ ሺህ ጊዜ የከፋና በዚህ ዘመን ሰው ያደርገዋል ተብሎ የማይታስብ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም […]

በናይል ተፋሰስ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች ላይ እየጎለበቱ ያሉ ሥጋቶች

24 Dec, 2016 By ሰለሞን ጐሹ  በላይኛው ተፋሰስ አገሮችና በሱዳን በምግብ፣ በባዮ ፊውልና ከፍተኛ ገንዘብ በሚያስገኙ አዝርዕቶች ላይ ያተኮሩ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች የናይል ኃይድሮ ፖለቲካ ገጽታ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖራቸዋል? ይህ እየጎለበተ የመጣ አዝማሚያ ውጤታማ ትብብርና የጋራ የዓባይ ውኃ አስተዳደርን ለመፍጠር ይገፉ ይሆን? ውኃውን በተመለከተ የቀጣናው አገሮች የሚኖራቸው ግንኙነት ምን ገጽታ ይሰጠዋል? በቀጣናው የሚሠሩ ተቋማትስ ምን […]

የግብፅ ክፍተኛ ባለስልጣን በህዳሴው ግድብ ላይ የተደረሰው ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ጠየቁ

Sunday, 25 December 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ      የግብፅ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኢብራሂም ዮስሪ፤ በህዳሴው ግደብ ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር  የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ለሀገሪቱ የመንግስት ም/ቤት የህግ መሟገቻ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ፤ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአባይ ጉዳይና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የተፈራረሙት ስምምነት የግብፅን ህገ መንግስት የሚቃረንና የሀገራቸውን ጥቅም የሚጎዳ መሆኑን እንደገለፁ […]

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ

Monday, 26 December 2016 09:43 Written by  አለማየሁ አንበሴ -በቁጥጥር ስር የዋሉ – 24 ሺ -ሰሞኑን የተፈቱ – 9800 -ክስ የሚመሰረትባቸው – 2400 – ጉዳያቸው እየተጣራ የሚገኝ – 12 ሺ ተቃዋሚዎች የቀሩት አመራሮችና አባላትም እንዲለቀቁ ጠየቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታውጆ በቆየባቸው ያለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ24 ሺ በላይ ግለሰቦች በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን […]

ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል።ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል

Friday, 23 December 2016 ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል።ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል (የጉዳያችን ማስታወሻ ክፍል አንድ) አሁንም ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ በጣም በጥልቅ አስባለሁ።የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄው አካልም እኔ እራሴ እንደሆንኩ አስባለሁ።የብዙዎቻችን ችግር ችግሩን የማንሳት እንጂ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን ላድርግ የሚል ኃላፊነት አለመውሰድ ነው።በእዚች እድሜዬ በቻልኩት ሁሉ […]