ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላስ??!!

Saturday, 31 December 2016 11:14 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “ሃሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ በኋላ፣በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተቃውሞና በቀውሱ ሰዓት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ከ24ሺ በላይ ግለሰቦች መካከል 9ሺ ገደማው ባለፈው ሳምንት ስልጠና ተሰጥቷቸው መለቀቃቸው አይዘነጋም፡፡ ከ2ሺ በላይ የሚሆኑትም ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብሏል፡፡ በቀሪዎቹ 12ሺ […]

“ለህዝቧ የተመቸች ሀገር መገንባት አለብን”

  Saturday, 31 December 2016 11:17 Written by  አለማየሁ አንበሴ   • የፌዴራል ስርአቱ የአባልነት እንጂ የአንድ አገዛዝ ባህሪ ሊኖረው አይገባም • አሁን ያለው የዲሞክራሲ መጠን ለብዙ ሰው አልተስማማም • ተቃዋሚዎች የደቀቁት ለሃገር የሚበጅ ሃሳብ አጥተው አይደለም፤ ገንዘብ ስለሌላቸው ነው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ከነበሩ የኦሮሞ ተወላጆች አንዱ ሲሆኑ […]

When Is Orthodox Christmas?

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-5F22G6″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe&amp   Russia, Ukraine, Serbia, Ethiopia Prepare For Jan. 7 Celebrations Dec 31, 1:26 PM EST By Mary Pascaline @PadawanRadjou On 12/31/16 AT 2:44 AM   Women dressed in traditional costumes sing Christmas carols as they gather to celebrate the Orthodox Christmas at a compound of the National Architecture museum in […]

የእህል በረንዳ ሰራተኞች፤ከወረዳው ጋር እየተወዛገቡ ነው

Saturday, 31 December 2016 11:09 Written by  ናፍቆት ዮሴፍ     ከ30 ዓመታት በላይ በእህል በረንዳ በጫኝና አውራጅነት ስራ ሲተዳደሩ የቆዩ ከ20 ሺህ የሚበልጡ ሰራተኞች፤ ከኮልፌ ቀራንዮ፣ ወረዳ 4 መስተዳድር ጋር እየተወዛገቡ ነው፡፡ የውዝግቡ መነሻ ወረዳው 87 አዳዲስ ወጣቶችን ወደ እነሱ ስራ በማስገባቱ እንደሆነ ነባሮቹ ሰራተኞች ተናግረዋል። የወረዳው መስተዳድር በበኩሉ፤ በእህል በረንዳ የሚታየውን ህገ – ወጥ […]

ያለፉትን 500 ዓመታት በሃገራችን የተከናወኑ ዋና ዋና ክስተቶችን ፣ – በ …

በ–ደረጀ ተፈራ (ታህሳስ 23/2009 ዓ.ም) ………………………………………………..  በሚሊዮን የሚቆጠር እድሜ ያስቆጠሩ የሰው ልጅ ቅሪተ አካላት የተገኙባት የበርካታ ቋንቋዋች፣ ባህሎችና ታሪኮች ባለቤት የሆነችው ሃገራችን በአንድ ጀንበር ወይም ንጉስ ትእዛዝ በድንገት የተከሰተች ሳትሆን በርካታ ማህበራዊ፣ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ውጣ ውረዶች አልፋ፣ በብዙ እልልታና ኡኡታ መሃል ተረግዛና ተምጣ የተወለደች ናት። እኛ በምንገኝበት በዚህ ዘመን ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ […]

መንግሥት ኢንተርኔትን በማቋረጡ 9 ሚ. ዶላር አጥቷል ተባለ

Saturday, 31 December 2016 11:12 Written by  አለማየሁ አንበሴ   ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅና ከዚያ በፊት በነበረው ሁኔታ የኢንተርኔት መቆራረጥና መታገድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ማድረሱ የተጠቀሰ ሲሆን  ባለፈው አንድ ዓመት አገሪቱን 9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማሣጣቱን የአሜሪካው ብሩኪንግ ኢንስቲቲዩት ይፋ ያደረገው ጥናት አመልክቷል። ዴልዮት የተባለው ዓለማቀፍ አማካሪ ተቋም በበኩሉ፤ የሞባይል ኢንተርኔት መዘጋት ሀገሪቱን በቀን […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው

Saturday, 31 December 2016 11:13 Written by  ማህሌት ፋሲል   ከትናንት በስቲያ በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ምድብ ችሎት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ፤ የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው ሲሆን ፍ/ቤት ጥያቄውን ተቀብሎ ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፖሊስ ባለፈው በጠየቀው የ28 ቀን ቀጠሮ፤ ቅድመ ምርመራ ማድረጉን ጠቁሞ ከፌስቡክና ከኢ-ሜል ያገኛቸውን ፅሁፎች ትርጉም ቤት ልኮ ለማስተርጎምና […]

የግብፅና የኢትዮጵያ መንግስት ሌላ የውዝግብ ምዕራፍ

Saturday, 31 December 2016 11:16 Written by  አለማየሁ አንበሴ  – “የኢትዮጵያ መንግስት ግብፅን ያለማስረጃ ከመወንጀል ይቆጠብ” – ግብፅ – “የግብፅ መንግስትን ይፋ ምላሽ እየጠበቅን ነው” – ኢትዮጵያ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በማስረጃ ላይ ያልተመሰረተ ውንጀላ ከማቅረብ እንዲቆጠብ ያስጠነቀቁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ‹‹ላቀረብኩት ጥያቄ አሁንም ቢሆን ይፋ ምላሽ እየጠበቅሁ ነው›› ብሏል። […]

ስለ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ – ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ክፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተሰጠ መልስ

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe& December 30, 2016                         (ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ አላመምዎት ተስፋ አደርጋለሁ;; የእኔን […]