አዳዲስ የተሾሙት አምባሳደሮችና የተመደቡበት ሃገራት ዝርዝር

August 15, 2017 Posted by: Zehabesha     ቀድሞም እንደተገመተው ሕወሓት አሁንም በቻይና የሚገኘውን ኢምባሲ ለሕወሓት ሰው ሰጥቷል:: ስዩም መስፍን ወጥተው አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ወስደውታል:: ሕወሓት ገንዘብ ከሚያሸሽባቸው ሃገራት መካከል አንዷ ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ ናት ተብሎ በሰፊው ይነገራል:: ይህን ቦታ ሌላኛው ሕወሓት አምባሳደር ተበጀ በርኼ ወስደው መቀመጫቸውን አቡ ዳቢ አድርገዋል:: ዝርዝሩ ይኸው 1. አምባሳደር ካሳ ተክለ […]

በቀኝ ገዥነት ላይ ንቀትን የደረበው ህወሀት  – በያሬድ አውግቸው

August 15, 2017 08:0 ህወሀት ከምስረታው ማግስት ጀምሮ የአጎራባች ህዝቦች መሬቶችን ቀምቼ የታላቋን ትግራይ ሉአላዊ መንግስት እመሰርታለሁ የሚል እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ጫካ የገባ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል። ጉልበቱን በመጠቀምም ያለቅድመ ሁኔታ መገንጠል የሚያስችል ያልተለመደ አንቀጽ  በህገ መንግስቱ  እንዲካተት አድርጎአል። የእቅዱ ቀሪ ክፍል የሆነውን መሬትና ሀብት  የማሰባሰብ  ስራን  ያለከልካይ ከተያያዘው እነሆ  26 አመታት ተቆጥረዋል። ለአለም አቀፍ ንግድ […]

አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ ! – ይድነቃቸው ከበደ

August 15, 2017 አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጥቃት ምክንያት “ለህይወቴ ዋስትና የለኝም” አለ ! የሰሜን ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሰብሳቢ እና የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆነው አግባው ሰጠኝ ! በህዳር ወር 2007 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በእስር ላይ የሚገኝ ሲሆን “የሽብር” ክስ እስኪ መሰረትበት ድረስ ለ5 ወር ያህል በማዕከላዊ እስር ቤት በምርመራ ወቅት […]

ኢትዮጵያዊነት:: የዘውጌ ብሄርተኞች የጥቃት ኢላማ

August 15, 2017 ኢትዮጵያዊነት:: የዘውጌ ብሄርተኞች የጥቃት ኢላማ ሰሞኑን የዘውግ ፖለቲካ አቀንቃኞች በብሔራዊው ጀግና አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ላይ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡ የዚህ በኃይሌ ላይ የተከፈተው የማጠልሸት ዘመቻ ሰበብ የሩጫ ውድድር ስናደርግ በ”ኢትዮጲያዊ መንፈስ” ይሁን ማለቱ መሆኑ ደግሞ ነገሩን በልዩ ትኩረት እንድንመረምረው ያደርጋል፡፡ ዘውገኞች ኢትዮጵያዊ ማንነታቸውን በሚያጎሉና ርዕዮቱን በሚያራምዱ ግለሰቦች ላይ ሰብዕናን የመግደል ዘመቻ ሲያካሂዱ በተደጋጋሚ ተስተውሏል፡፡ […]

በመርህ ላይ ተመስርተህ መራሩን እውነት ተጋፈጥ – በኤርሚያስ ለገሰ

August 14, 2017 20:58 Jim collins ” Good to great: why some companies make the leap and others not” በሚለው መጽሐፉ ” መራሩን ሀቅ ተጋፈጥ፣ ሆኖም ተስፋ አትቁረጥ” ይላል። ፀሐፊው እንደሚገልጠው ከሆነ ታላቅ አላማን ለማሳካት መራሩን እውነት መጋፈጥ ግድ ይላል። በሌላ በኩል ይሄንን ትልቅ ግብ ለማሳካት የሚደረገው ጉዞ በየጊዜው መውደቅና መነሳት ስለሚያጋጥመው ጨለምተኝነት እና ተስፋ […]

የአንድ ፓርቲ ስብሰባ ወይስ የሽማግሌ መድረክ? – መ/አለቃ ማስረሻ ሰጤ (ከቅሊንጦ ወኅኒ ቤት)

August 14, 2017 20:31 የኢሕአዴግ የፌዴራሊዝም ስርዓት እና አወቃቀር ራሱን የቻለ የግጭት መንስዔ መሆኑ ላለፉት 26 ዓመታት አይተናል፡፡ ለዚያም ነው በየክልሉ የሚነሱ የድንበር ግጭቶች መፍትሔ ያጡት፡፡ የአማራና የትግራይም ተመሳሳይ ጥያቄ ነው፡፡ የአማራ እና የትግራይ ክልል ድንበር የት ነው? መ/አለቃ ማስረሻ ሰጤ በደርግም ይሁን ከዚያ በፊት በነበሩት አገዛዞች ድንበራችን ተከዜ ወንዝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ወልቃይትም በአማራ ክልል […]

The Eritrean children who cross borders and deserts alone

       Eric Reidy Freelance journalist and regular IRIN contributor CAIRO, 27 July 2017 Yobieli is 12 years old. He sits on a small leather stool and fumbles with his hands, interlocking his fingers and pulling them apart. There’s a dark shadow of soft peach fuzz on his upper lip, and his cheeks are […]

An Ex-Shabab Leader Surrenders in Somalia, Officials Say

By JEFFREY GETTLEMANAUG. 13, 2017 Abu Mansoor Mukhtar Robow, left, with the American-born Islamist militant Omar Hammami in southern Mogadishu in Somalia in 2011.  Farah Abdi Warsameh/Associated Press Abu Mansoor Mukhtar Robow, an elusive, charismatic militant who was once a senior commander of the Shabab in Somalia, surrendered to government forces on Sunday in a surprise […]

Kenya election: Raila Odinga’s strike call mostly ignored

Kenya general election 2017 Many people say they cannot afford to heed the call for a strike Many Kenyans have ignored opposition leader Raila Odinga’s call for a strike over disputed elections. In the capital Nairobi and other cities, many shops remain open. At least 24 people have been killed in violence since the 8 […]