Stalling negotiations on Ethiopia’s Renaissance Dam

Persisting issues curb progress in negotiations between Ethiopia and Egypt over the Grand Ethiopian Renaissance Dam By Asmahan Soliman December 31, 2017 Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry traveled to Ethiopia on December 26, for a meeting with Prime Minister Hailemariam Desalegn in which they discussed the stalling of negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam. […]

በአማኙ የተረሱት መነኮሳት በደል በርትቶባቸዋል (ጌታቸው ሽፈራዉ)

31/12/2017 በእስር ላይ ከሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት መካከል  አባ ገ/ስላሴ ወ/ሀይማኖት  ፀሎት ያደርጋሉ፣ ለእስረኞች ምግብ  ያካፍላሉ፣ ፀበል ይሰጣሉ ተብለው ጨለማ ቤት ከገቡ ሰነባብተዋል። የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ሲጠየቁ አላወልቅም በማለታቸው ተደብድበዋል። ትናንት ታህሳሰ 19/2010 ዓም ደግሞ ዞን ሁለት የነበሩት  አባ ገ/እየሱሰ ኪ/ማርያምም ፀሎት  ያደርጋሉ፣ የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ሲጠየቁ እምብይ ብለዋል በሚል ጨለማ ቤት ገብተዋል። ያው በእኛ ሀገር […]

”አምስቱ ምርጦቼ” (አበበ ገላው)

31/12/2017 በእኔ እይታ ለነጻነት በሚደረገው ትግል ወሳኝ ሚና የተጫወቱ ከፍተኛ አወንታዊ ትጽእኖ ፈጣሪዎች፣ ህዝብን በህብረት ያሰለፉ፣ ያነቁ እና የመሩ እንዲሁም ፋሽታዊው የህወሃቶች ስርአት በቀውስ እንዲወጠርና እንዲሰነጣጥቅ አስተዋኦ ያበርከቱ ሁሉ ሲሆኑ ከነርሱም መሃል የሚከተሉት ጎልተው ይታዩኛል። 1. የኢትዮጵያ ህዝብ ጩኸትና ሰቆቃን ለመላው አለም በማሳወቅ እና ፋሺስቶችን በማጋለጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረከተው የኦሎምፒኩ ጀግና የአገር መኩሪያ ፈይሳ ሌሊሳ […]

ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ!… ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! (ያሬድ ኃይለማርያም-ቤልጂየም)

  31/12/2o17 ኢትዮጵያ ዛሬ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ የወያኔ ግትርነትና መረን የለቀቀ አንባገነናዊነት፣ በሥርዓቱ ተስፋ የቆረጠና የተበሳጨ ሰፊ ሕዝብ፣ ለ25 ዓመታት የተጎነጎነ የጎሣ ፖለቲካና ጥላቻ፣ መገለጫ የሌለው ድህነትና ችጋር አገሪቱን ሰንገው ይዘዋታል፡፡ በአገዛዝ ሥርዓቱ በኩል የሚታየው ሕዝብን የመናቅና ከሕግ በላይ የመሆን ዝንባሌ እየከፋ መምጣቱ በሥልጣን ላይ ያሉት ሰዎች አንድም ልባቸው መደፈኑን አለያም ጥልቅ ድንቁርና የተጫጫናቸው […]

ህወሃትን ለማዳን ገደል ከምትገቡ እሱን ግደሉት እና ንስሀ ግቡ! (ስዩም ተሾመ)

  Posted by admin | 31/12/2017 ከ1993ቱ የህወሃት መከፋፈል በኋላ አቶ #መለስ_ዜናዊ መላ-ቅጡ ጠፍቷቸው ነበር፡፡ ከዚያ ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር #ዝጉብኝ ክፍል ገብተው  “ምን ይሻለናል? እንዴት ከዚህ ጉድ መውጣት ይቻለናል?” በማለት መከሩ፡፡ አቶ በረከት’ሻ  “ድርጅታችን ኢህአዴግ ሀገሪቱን የመምራት ስልጣኑን በህዝብ ፍቃድና ምርጫ ላይ የተመሠረተ ማድረግ አለበት” የሚል ምክር ሰጡ፡፡ አቶ መለስም ” ዳይ… በረከት የተግባር […]

ዉሳኔዎች አሳልፈን አሉ -ኢሓዴጎች   – ግርማ_ካሳ

December 31, 2017 06:44 የኢሓኢደግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቋል። የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው 9 ከህወሃት፣ 9 ከብአዴን፣ 9 ከደሃዴን እና 9 ከኦህዴድ ያሉበት ሲሆን፣ ከኦህዴድ 3 ( አቶ ድሩባ ኩማ፣ አቶ ወርቅነህ ገበየሁና አቶ ፍቃዱ ተሰማ)፣ ከኦህዴድ 3 (አቶ አለምነህ መኮንን፣ አቶ ከበደ ጫኔና አቶ አህበድ አብተው) ወደ ህወሃት የወገኑ መሆንቸው፣ ህወሃት 9ኙን አባላቱን እና […]

ኢት-ኢኮኖሚ  ‹‹የቻይና ድራጎኖችና የወያኔ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዘረፋ (በፀ/ት ፂዩን ዘማርያም)

December 30, 2017 21:57   በኢትዩጵያ የትራንስፖርት መገናኛ አውታሮች፣በኢትዮጵያ ውስጥ 780 ሽህ መኪኖች ይገኛሉ ይህ ማለት ለ100 ሚሊዮን ህዝብ ከመቶ ሰዎች አንድ ሰው መኪና አለው እንደማለት ነው፡፡ ትራንስፖርት መገናኛ አውታሮች ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሱት የየብስ ተሸከርካሪ መንገድ፣የምድር ባቡር፣የዓየር መንገድና የውሃ ላይ መንገድ ናቸው፡፡ በኢትዩጵያ በ1983 ዓ/ም የነበረው አጠቃላይ የመንገድ ርዝመት 18,081 ኪሎ ሜትር፣ በ1997 ዓ/ም ወደ 26,550 ኪ/ሜ፣ በ2000 […]

Race to the bottom: Ethiopia’s accelerating crisis

December 31, 2017 07:41 addisstandard- Op-ed An economy in free fall, ever-deepening repression, a deteriorating security, inter-ethnic violence, and a vicious infighting within the ruling party – Ethiopia is on the cusp of political explosion. Dr. Awol Kassim Allo, For Addis Standard Addis Abeba, December 31/2017 – The Executive Committee of the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic […]

Ethiopia speaker, PM’s policy analyst flip-flop on resignation

  December 31, 2017  Share Tweet Share African News   Ethiopia’s speaker of parliament and another top official of government have reportedly rescinded their resignation from government. According to the state-affiliated FBC, the two had agreed to return to their posts after high-level talks by the Executive Committee of the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front […]