ምርጫ ቦርድ ለነባሩ የኢዴፓ አመራር በድጋሚ ዕውቅና መስጠቱ ተቃውሞ አስነሳ

31 December 2017 ነአምን አሸናፊ ከገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር እየተደረገ ባለው ድርድር ምክንያት በኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አመራሮች ዘንድ የተፈጠረውን አለመግባባት የመረመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ አዲሱ አመራር የተመረጠበት መንገድ የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ያላደረገ በመሆኑ እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ የምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ይህንን ቢሉም፣ አዲስ የተመረጠው አመራር ውሳኔው ሆን ተብሎ […]

ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በባቢሌ መጠለያ ካምፕ ውስጥ ያሉ ተፈናቃዮች የከፋ ችግር ውስጥ ነን አሉ

31 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ከ2010 ዓ.ም. መግቢያ ጀምሮ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ሳቢያ፣ ከኦሮሚያ ክልል በመፈናቀል በባቢሌ መጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ የሶማሌ ክልል ተወላጆች የከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ በሶማሌ ክልል ባቢሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮችን ማክሰኞ ታኅሳስ 17 ቀን 2010 ዓ.ም. በክልሉ የተጋበዙ የጋዜጠኞች ቡድን ተዟዙሮ የተመለከተ ሲሆን፣ […]

The “secrets” of FASCISM

(By Ethio Asnesaw) Documents collected by Enzo Antonio Cicchino The project touches three issues that are considered by us between the main points to be solved: • the territorial link between the two colonies; • the disarmament of Abyssinia; • exploitation of mineral wealth in areas not controlled by Italian. The problem of spatial conjunction […]

Letter to Prime Minister Hailemariam Dessalegn – Ethiopian Borders Affairs Committee

    To: His Excellency Prime Minister Hailemariam Dessalegn,       Prime Minister of Ethiopia,       Addis Ababa, Ethiopia Subject: Sudanese Incursion into Ethiopian Territory December 26, 2017 Dear Prime Minister Hailemariam; It is with a great deal of anger, frustration and dismay that we write this letter to you urging your government to take a […]

ምርኮኞች ህዝብን ነፃ አያወጡትም! (ቬሮኒካ መላኩ)

30/12/2017 የጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት ትግል መሪ ኔልሴን ማንዴላ በእስር ቤት በነበረበት ሰአት ነጭ አሳሪዎቹ እስርቤት በስብሰህ ከምትሞት ያቀረብንልህን offer ተቀበል ባሉት ጊዜ “Only free man can negotiate; prisoners cannot enter into contracts ” ብሏቸው ነበር። የአማራ ህዝብ ታሪክ ሰሪ ነው። ከአምስት ሺህ ዘመናት በላይ በቆየው የነፍጠኞች ታሪክ ውስጥ ፈሪዎች እና የጦር ምርኮኞች ህዝብን መርተው፣ […]

የአውሮፓ ፓርላማ አባል አና ጎሜዝ የጠሩትን ስብሰባ ተከትሎ ስለቀረበው ተቃውሞ መነሻና እውነታውን አቶ ያሬድ ኃይለማርያም አብራራ

December 30, 2017  የአውሮፓ ፓርላማ አባል የሆኑት ክብርት አና ጎሜዝ የጠሩትን ስብሰባ ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞና ከስብሰባው ተሳታፊዎች መካከል ትብብሩን ወክሎ የተገኘው የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ያሬድ ሀይለማርያም እውነታውንና የሚቀርበውን የተቃውሞ መነሻ አብራርቶታል (ያድምጡት)

ኬንያ ሺሻ ሙሉ በመሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል አገደች

29 ዲሴምበር 2017 ኬንያ ከታኅሳስ 19/2010 ዓ.ም ጀምሮ ሺሻ ማስመጣት፣ መሸጥም ሆነ መጠቀም የሚከለክል ሕግ አወጣች። የኬንያ ጤና ሚንስትር ክሌዎፓ ማይሉ በትላንታው ዕለት እንዳስታወቁት ሺሻ ሲጠቀሙም ሆነ አስመጥተው ሲሸጡ የተያዙ ግለሰቦች 50 ሺህ የኬንያ ሽልንግና (500 ዶላር) ከ6 ወር በማያንስ እሥራት ይቀጣሉ። ኬንያ ሺሻን በማገድ ከታንዛኒያና ከሩዋንዳ ቀጥላ ሦስተኛዋ ሃገር ሆናለች። “ሸሻን ማገድ ያስፈለገን ከሚያደርሰው […]

Ex-Military Officer Dawit Shifaw Reveals Events Surrounding Ethiopia’s Most Turbulent Periods in History

  The author narrates significant events, plus other details, that led to the overthrow of the emperor, the “Red Terror” and the famine of 1984-1985. New Carrollton, Maryland, USA – WEBWIRE – Friday, December 29, 2017 Being a military officer during Ethiopia’s troubled times, Dawit Shifaw understood what the civilian population and his fellow officers […]

ሽምግልና እና እርቅ በኢትዮጵያ (ኦድዮ)

December 29, 2017 23:08 ኢትዮጵያ ከሥርዓት ለውጥ በኃላም ከእራሷ ጋር የታረቀች፣ ከሕዝቡ ባህል እና ስነ ልቦና ጋር የሚሄድ የችግር አፈታት መከተል እንዳለባት የሚያሳይ ልዩ ጥናታዊ ዝግጅት – ከእዚህ በፊት ፈፅሞ ሰምተዋቸው የማያውቋቸው በርካታ የሀገራችን ታሪኮች የተካተቱበት ልዩ  የድምፅ ዝግጅት  የልዩ ጥናታዊ ዝግጅቱ አቅራቢ = ሸገር ኤፍ ኤም ስንክሳር ፕሮግራም  ኢትዮጵያ በመንግስት ስርዓት ስትኖር የሃያ ስድስት አመታት […]