ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው! January 2, 2017 መግለጫ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን አደረኩ፣ […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና 40 ዓመታት ስለሽብር መጥፎነት አስተምሬ በሽብር ተግባር ውስጥ ልሳተፍ አልችልም አሉ

31 Dec, 2016 By ታምሩ ጽጌ   – ለተጨማሪ ምርመራ የ28 ቀናት ጊዜ ተጠየቀባቸው የአውሮፓ ፓርላማ ኅብረት ባቀረበላቸው ግብዣ ቤልጂየም ብራሰልስ ደርሰው እንደተመለሱ በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ታስረው የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ለ40 ዓመታት ስለሽብርተኝነት መጥፎነት ሲያስተምሩ ኖረው በሽብር ተግባር ውስጥ ሊሳተፉ እንደማይችሉ መናገራቸውን ጠበቃቸው ገለጹ፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት […]

የኦሮሞ ሕዝብ ክብር ከፍ የሚያደርገው ሚኒሊክና ጎበና እውነተኛው ታሪክ! – ሰርጸ ደስታ

December 31, 2016 12:08   ዛሬ ላይ ወያኔና አጋሮቿ እውነተኛውን የሚኒሊክና ጎበናን ታሪክ አጠልሽታ ታሪኩንና ማንነቱን ከጀግኖች፣ ብልሕና አርቆ አሳቢ አባቶቹ ነጥላ የባዘነና ራሱን ያጣ ባደረገቸው ትውልድ እንዲህ ያለው እውነት እጅግ ያስበረግገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የወያኔና አጋሮቿ ሴራ የገባቸው ከእንቅልፋቸው ባነው ወደማንነት ክብራቸው እየተመለሱ ያለ ይመስላል፡፡ እስኪ እኔም ስለጀግኖችና አስተዋይ አባቶቼ(ይህንኑ ብቻ ማለት ስለሚቻል […]

እንደሚሉት ነውን? – ለዲያቆን በጋሻው – ከበላይ አበራ (በግልባጩ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

January 1, 2017  ዘ-ሐበሻ ክርስትና የእግ/ር ፍቃድና ህግ የሚፈፀምበት መንፈሳዊ ሀይማኖት ነው፡፡ የክርስትና አስተምሮት በመፅሐፍ ቅዱስ ቀርቦ ለዓለም እየተዳረሰ ይገኛል፡፡ ከ1054 ግ.ካ በፊት ክርስትና አንድ አምልኮ ብቻ ነበር፡፡ ማለትም አንድ መፅሐፍ ቅዱስ፣ አንድ አምልኮ፣ አንድ አጥብያ ቤተክርስቲያንና አንድ የምዕመናን ህብረት ብቻ ነበር፡፡ በ1054 ግ.ካ ክርስትና ለሁለት ተከፍሏል፡፡ ክርስትና ምስራቃዊው ኦርቶዶክስና ምዕራባዊው ካቶሊክ በመባል ተከፈለ፡፡ ወደ […]

The Grand Ethiopian Renaissance Dam Gets Set to Open

The controversial dam is nearly done, but will drought and lack of grid infrastructure lessen its impact? By Jean Kumagai 30 Dec 2016 | 16:30 GMT Photo-illustration: Edmon de Haro   Construction of the 6,000-megawatt, US $5 billion Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) began nearly six years ago and is now close to completion. Sometime in 2017, […]