እንኳን አባ ዱላን ለማና ገዱንም ስለአመናቸው ሳይሆን ጥሩ አጋጣሚ ስለፈጠሩልን ነው (ሰርፀ ደስታ)

December 30, 2017 20:33 እኔን እንደገባኝ ሌላው ሌላው እንዳለ ሆኖ ብዙ ጊዜ የፕሮፓጋንዳ ሰለባ መሆናችን ብዙ ልንራመድበት ከምንችልበት እያንሸራተተ እዛው ይመልሰናል፡፡ በአሁን ጊዜ ነገሮች እየጋሉ ትልቅ ትኩረት እንዲሰጣቸው እየተሰራጩ ያሉትም በትክክል እውነታዎችን በሚረዱና በሳል አስተሳሰብ በአላቸው አደለም፡፡ የመገናኛ ብዙሀን ነን ብለው በውል ከተቋቋሙት እስከ ተራ የፌስቡክና ዩቱብ ድምጾች የሚነገረው ነገር ለወደፊትም እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ ብዛታቸውን […]

Ethiopia activists stage online campaign for ‘Prisoners of Conscience’

December 29, 2017 06:01 African News Activists in Ethiopia are making use of social media platforms – Twitter/Facebook in a campaign for the release of persons under detention or in jail for supposedly political reasons. With the hashtag #FreeAllPrisonersOfConscience different Twitter users shared photos of persons ranging from journalists, politicians, religious preachers and activists. The […]

Sudan, Ethiopia hold military talks in Blue Nile

December 30, 2017 07:53   December 29, 2017 (KHARTOUM) – The governor of Blue Nile State Hussein Yassen on Thursday has attended the opening session of the regular meeting between Sudan’s army 4th infantry division and Ethiopia’s army12th infantry division in Ed-Damazin. In his address before the meeting, Yassen praised roles of the Sudanese President […]

ከአርማጭሆ እስከ አድዋ (ሀብታሙ አያሌዉ)

  29/12/2017           (ከመፀሐፍ ቅዱስ  ራዕየ ዬሐንስን ያነበበ            ዘይቤኛ ፅሑፌን የበለጠ ይረዳዋል፤             በዘይቤኛ መፃፍ ወትሮም የነበረ ነው) ጎንደር አርማጭሆ ወርደህ ይሄንን የእምዬ ኢትዮጵያን የአለት ላይ ቅርፅ ስታይ ጎበዝ አናፂ የተጠበበበት እንዳይመስልህ፤  ከላይ ከሰማያት የፈጣሪ ምስክርነት መገለጫ እንዲሆን ለኢትዮጵያ አንድነት ምልክትነት ቆሞ ዘመናት የተሻገረ አለት ነው። በቅዱስ መፅሐፍ ጌታን ለማመስገን […]

ህዝብና የዘመኑ ዘረኝነት ከእራሴ ቤተሰብ እይታ (ዶ/ር አበበ) 

  30/12/2017 ብዙዎች የአማራን ህዝብ በተለይ የሸዋ አማራን ጨቋኝና ዘረኛ እንዲሁም በሃይማኖትም መድልዎ የሚያሳይ እያስመሰሉ የኦሮሞ ህዝብና የትግራይ ህዝብ በአማራ ላይ ጥላቻ እንዲያሳድር ብዙ ጥረዋል በመጠኑም ተሳክቶላቸዋል። እውነታው ግን እጅግ በጣም የተለየ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ የሚያሳየው የተለየ ሃቅን ነው። በዚህ ክህደት በተሞላው ታሪክን የማሳደፍ እንቅስቃሴ ውስጥ ሁለት ነገስታት ስማቸው ሁሌም በጥላቻ በፀረ ኢትዮጵያ ድምፆች ይነሳል። […]

የአባዱላ ገመዳ መመለስ ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ለማገዝ እንደሚሆን ተስፋዬ እጅግ ጠንካራ ነው (ያሬድ ጥበቡ)

30/12/2017 አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሥራቸውን እንዳይለቁ በተደጋጋሚ ጥሪ አድርጌ ስለነበር በሥራ ገበታቸው ለመቆየት በመወሰናቸው ደስ ብሎኛል ። አፈጉባኤው ወደሥራቸው ለመመለስ ሲወስኑ የሃገራችን ኢትዮጵያ እጣም በእጃቸው ሥር መውደቁን ተረድተው ነው ብዬ ለማመን እወዳለሁ ። ሃገራችን በምትገኝበት በዚህ ታላቅ ተስፋና አደጋ ተቆላልፈውና ተጋምደው በሚገኙበት ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ በተወካዮች ምክርቤት ጫንቃ ላይ ትልቅ ሃላፊነት መውደቁን አባዱላ ሊገነዘቡት ይገባል። […]

‘ፓርቲው ባሉበት ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች የተነሳ ሀገር ማስተዳደር አቅቶታል” (ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ)

30/12/2017  በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በሕገ መንግስቱ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ እንደማይቀር የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናገሩ። ዶክተር ነጋሶ እንዳሉት ኢሕአዴግ እንደ ፓርቲ መቀጠልና ሀገር የማስተዳደር ሕልሙ በማክተም ላይ ነው። የኢትዮጵያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ወቅታዊውን የሀገሪቱን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ገልጸዋል። እናም ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት ሕዝብ ላነሳቸው […]

A Call for Worldwide Remittance Embargo

December 28, 2017 23:47 Worldwide Ethiopian Joint Task Force To all Ethiopians who are concerned about the dire fate of our country and eager in shortening the suffering of our people under the brutal Woyane regime. Credible evidences coming from various sources indicate that the TPLF-led regime is immersed in a major political, economic, and […]

Ethiopian pop star Teddy Afro delights fans, irks authorities

  By AFP PUBLISHED: 22:22 EST, 27 December 2017   Ethiopian pop star Teddy Afro He may be Ethiopia’s biggest pop star but Teddy Afro hasn’t held a concert in his country for years, some of his songs have been effectively banned, and the launch party for his last album was broken up by the police. But […]