ክፍል – አራት፤ አብይ ኬኛ! የእኛ አብይ የሥነ – ጥበባት ጧፍ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

  ከሥርጉተ ሥላሴ 20.12.2014 (ከጭምቷ – ሲዊዘርላንድ።) „አዋቂ ሰው የጥበብን ነገር በሰማ ጊዜ ያደንቁታል። ዳግመኛም በጥበብ ላይ ጥበብን ይጨምራል። ክፉ ልቦና ግን ከሰማ በኋዋላ ይደፋል። ወደ ኋዋላም ይምለሰዋል። (መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፲፭።) እህስ ቀኒት ባለመቀነቲት – እንዴት አለሽልኝ? ቀኒት አኩርፋለች። በመንትዮሽ ባላዊ ጭራሮዎች ጨፍረር ብለው ሲዋዘወዙ ታያለች። እሷ ደግሞ ቆፈን አቆዝሟታል። ግራጫማ ሁለት […]

የዴሞክራሲ ትግሉ ችግሮች ሥረ መሠረት አላቸው

December 31, 2017 በገነት ዓለሙ የካቲት 2010 ዓ.ም. ሲመጣ የ1966 አብዮት 44 ዓመት ይሞላዋል፡፡ ከ1966 አብዮት እስከ ዛሬ ድረስ ያለው ጊዜ ከዴሞክራሲ እንቅስቃሴ አኳያ የብዙ ነገር ድፍርስርስ በተለያየ ሙቀትና ንቅናቄ ሲናጥና ሲንቦጫረቅ የታየበት፣ የሚተነው ተኖ የሚዘቅጠው ዘቅጦ ሊጠራ ነው ሲባል ተመልሶ እንብክብኩ መውጣትና ሲከፋም ተከልብሶ የንፋስና የትቢያ እራት መሆን፣ እንደገና ጥንስስና ቅራሪ ቢጤ እዚያም እዚያም […]

የፌዴራል መንግሥት በውክልና የወሰደውን የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለሥልጣን መልሶ አስረከበ

  አቶ ሺሰማ ገብረ ሥላሴ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነዋ የፌዴራል መንግሥት በውክልና የወሰደውን የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለሥልጣን መልሶ አስረከበ 31 December 2017 ውድነህ ዘነበ የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ የባለሥልጣኑ ዳይሬክተር ተደረጉ የፌዴራል መንግሥት በውክልና ተረክቦ ያስተዳድር የነበረውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለሥልጣን መልሶ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረከበ፡፡ የአዲስ […]

ዩኒቨርሲቲዎች የፖለቲካ ትግል ማድረጊያ መሣሪያዎች መሆናቸውን የመንግሥት ሪፖርት አመለከተ

  31 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማርና ችግር ፈቺ የጥናትና የምርምር ሥራዎችን ከማከናወን ይልቅ፣ የፖለቲካ ትግል ማድረጊያ መሣሪያዎች እየሆኑ መምጣታቸውን በመንግሥት የተዘጋጀ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ሪፖርቱ የቀረበው ግጭት ተቀስቅሶባቸው በነበሩ 19 ዩኒቨርሲቲዎች በመዟዟር ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል፣ ታኅሳስ 19 እና 20 ቀን 2010 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር አዳራሽ ባካሄደው ስብሰባ ነው፡፡ የግብረ ኃይሉ አካል […]

የዘረኝነትና ብሔርተኝነት አዙሪት?!

  Monday, 25 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ (ውጥረት–ስጋት—ፍርሃት—አለመተማመን) • ዝም ብለን “ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ነች” ማለቱ አያዋጣም • የፖለቲካ አስተዳደር ምልክቶች፣ግንብ ሆነው ሊያራርቁን አይገባም • አሁን እየታየ ያለው የብሄር ግጭት አዝማሚያ እጅግ አሳሳቢ ነው • ብሔርተኝነቱ በሁሉም አቅጣጫ ፈሩን እየለቀቀ ነው ከሰሞኑ በአገሪቱ የተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በተከሰቱ ብሄር ተኮር ግጭቶች፣ የአራት […]

አ ዲ ስ አበባ ከየት (በየት) ወደየት1

  Saturday, 23 December 2017 15:33 Written by  ሺመልስ ቦንሣ (ዶ/ር) ሱኒ ስቶኒ ብሩክ ዩኒቨርሲቲ (ኒውዮርክ)] ጥቂት ስለታሪክ2 ሰዎች ታሪክን ለምንና እንዴትስ ያስታዉሳሉ? ለምንስ፣ እንዴትስ ያጠናሉ? ብዙውን ጊዜ ወደታሪክ የምንመለሰው፣ ታሪክን እየመረጥን የምናስታወሰዉና የምንረሳው፣ አንዱን ዘመን ወስደን ሌላውን የምንተወው፣ አሁናችንን እና የወደፊታችንን በምንፈልገው መንገድ መቅረጽ ስለምንፈልግ ነው። ብዙዉን ጊዜ አሸናፊዎች ታሪክን ስለሚጽፉ በዚህ ሂደት ውስጥ […]

ቅድሚያ ለአገር ህልውና!

  ርዕሰ አንቀጽ ቅድሚያ ለአገር ህልውና! 31 December 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር  የአገር ጉዳይ ሲነሳ በቅድሚያ የሚታሰበው ህልውና ነው፡፡ ዕድሜ ጠገቡ ብሂል የሚለውም፣ ‹‹አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል፣ እናት ብትሞት በአገር ይለቀሳል. . . አገር የሞተ ዕለት ወዴት ይደረሳል?›› ነው፡፡ ከዚህ ጥልቀትና ስፋት ያለው አባባል መረዳት የሚቻው በአገር ህልውና መደራደር እንደማይቻል ነው፡፡ የአንድ አገር ዜጎች በተለያዩ ጉዳዮች […]

Why are so many countries expanding in the Red Sea?

Turkey has signed a $650m deal to develop an island on the Red Sea. Inside Story28 Dec 2017 21:12 GMT Turkey has signed an agreement with Sudan that will allow it to have a military presence on the Red Sea. It is the latest country to expand into the area. The list of countries already […]

Ethiopia: Crisis in the land of the economic miracle

    Unrest has plagued Ethiopia for the past two years. So what’s going on? The reasons are complicated. Journalist Martin Plaut considers this to be the beginning of the problems facing modern Ethiopia. “The TPLF and Meles Zenawi were never prepared to allow democracy and real federalism,” he told DW. But the focus on ethnic […]