June 26, 2019

Source: http://www.aapo-mahd.org/?p=2090

ሰፊው የዐማራ ሕዝብ ሆይ !

ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መንገድ በሕልውናህ ላይ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጧል።

ሰኔ 15/2011 ውቢቷ ባህር ዳርን በደም ጎርፍ በማጥለቅለቅ በዐማራ ታሪክ ውስጥ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ጨለማው ቅዳሜ  የዐማራን የማንነትና የሕልውና ትግል ፈተና ውስጥ ጥሎ አልፏል ። በዚህ  ዕለት የተፈጸመው አሰቃቂ የግፍ ተግባር ውድ የዐማራ ልጆችን እና የወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያንን ሕይወት ቀጭቷል። ከዐማራ ክልል ዶ/አምባቸው መኮንን (የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር)፤ አቶ እዘዝ ዋሴ (የድርጅት ጉዳይ አማካሪ)፤ አቶ ምግባሩ ከበደ (የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ)፤ ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ (የክልሉ የጸጥታና ደህንነት ጉዳይ ሃላፊ) እንዲሁም ……….read in pdf AAPP Megilecha 18.06.2019