October 7, 2019

Source: https://amharaonline.org

ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!!
አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም
ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር።
ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ
ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ
ሊያበቃ ይገባል! ሚዲያ ከፍቶ ህዝብን የሚያባላ ውርጋጥ በህግ
ሊጠየቅ ይገባል ዶክተር አብይ ይህን ፅንፈኛ ሀይል እሹሩሩ እያለ መቀጠል
አይችልም:: 
እቀጥላለሁ ካለ ምርጫው በእጁ ነው፣ የሚያዋጣውን እሱ ያውቃል።
ትግሰትም ልክ አለው ። አዴፓ ግን ከዚህ በኋላ የአማራውን ሕዝብ
ከሚሳደብ ጠባብና ፅንፈኛ ቡድን ጋር ምንም አይነት ሕብረት አይኖረንም::

አቶ ዩሀንስ ቧያሌው፦ በአስቸኳይ ለተጠራው የአዴፓ ስራ አስፈፃሚ የተናገሩት!