The youth continuing to make marks at Atlanta event

የጎንደር ማህበር ለኢትዮጵያ በአትላንታ ጆርጂያ ሴቴንበር 09/25/2016 በደረገው ለተጎዱ ወገኖች ለረድኤተ ስብ በተዘጋጀው (ፈንድ ሬዚንግ )እዚሁ በምእራቡ አለም የተወለዱ ኢትዮጵያወያን የኢትዮጵያ ወጣቶች በሚል ስብስብ ሳባ ደበበ የ 18አመት ወጣት በእንግሊዝኛ በአማርኛ ሕዝብን በሚማርክ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ  ስትተነትን በዛ በጣፈጠ አማርኛ ግጥሞች አቅርባ መልአተ ሕዝቡን አዳራሹ የሞላውን ሴት ወንዱን እናት አበትን አሻ ገዳዎ የስኘበት ቀን ነበር እኛም ማለፊያ ነው እንላለን። የአትላናታ ይህን ያዘጋጀውን ክፍል እያመስገን ወጣት ሳባ ደበበ እንዲሁም እሷን ያጀቡትን ወጣቶች እናመስግናለን ለማስቀጠልም ማበረታት አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን ።

http://www.ethiopanorama.com

Leave a Reply