Mysterious Round Dots Cover This Woman’s Body……

ከአስር አመት በፊት መናፈሳዋን በማሳመር ላይ እያለች በነፍሳት ከተነከሰች በኃላ ህመሙ እንደጀመራት የምትገምተው ካልቪና ላለፉት አመታት በቆዳዋ ላይ የሚያሳክኩ ነጠብጣቦች ችግር ሆነውባት ኖራለች። ለህማሟ የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎችን ብታማክርም ምንም አይነት መፍትሄ ልታግኝ አልቻለችም። ነጠብጣቦቹ ከፊትዋ በስተቀር ሙሉ ሰውነትዋን ይሸፍናሉ።

ካልቪና ከ10 አመት በላይ ሲያሰቃያት የቆየውን ህመም ምንነት በቅርቡ ሀኪሞች ኧርቲካሪያል ቫስኩሊቲስ እና ሀይፖታይሮይዲዝም ውጤት መሆኑን ደርሰውበታል። ኧርቲካሪያል ቫስኩሊቲስ የደም ስሮች መቆጣት ( ኢንፍላሜሽን ) ሲሆን ሀይፖታይሮይዲዝም ደግሞ የ ታይሮይድ ሆርሞን ማነስ ነው። ሁለቱም ህክምና ያላቸው በመሆኑ ሀኪሞች ህክምና እምደሚጀምሩላትም ነግረዋታል።

ሙሉ ታሪኩን በዚህ በቪዲዮ ይከታተሉ

http://www.honeliat.com/mysterious-round-dots-cover-this-w…/

.ከአስር አመት በፊት መናፈሳዋን በማሳመር ላይ እያለች በነፍሳት ከተነከሰች በኃላ ህመሙ እንደጀመራት የምትገምተው ካልቪና ላለፉት አመታት በቆዳዋ ላይ የሚያሳክኩ ነጠብጣቦች ችግር ሆነውባት ኖራለች። ለህማሟ የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎችን ብታማክርም ምንም አይነት መፍትሄ ልታግኝ አልቻለችም። ነጠብጣቦቹ ከፊትዋ በስተቀር ሙሉ…
HONELIAT.COM

Leave a Reply