“አንድ ቀን የኢትዮጵያ ምግብ እንደ ፒዛ በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ ምግብ ይሆናል”

January 23, 2017

ዶክተር ጌታቸው መታፈሪያ “አንድ ቀን የኢትዮጵያ ምግብ እንደ ፒዛ በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ ምግብ ይሆናል” ብለዋል። ይህንን አስመልክቶ በቅርቡ የተዘጋጀውን ቪዲዮና ኢትዮጵያ ምግብ በአሜሪካ እየተለመደና እየተወደደ በመምጣት ላይ መሆኑን የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን ግንዛቤ ለማዳበር ይረዳችሁ ዘንድ እዚህ ላይ አቅርበንላችኋል።

https://www.youtube.com/watch?v=_O-bfN1cYBo