February 18, 2017 07:19

 

 

 

 

 

 

 

አርቀው ባለማሰባቸው ምክንያት ዛሬ ስብሰባው የሚካሔድባት ከተማ ነገ ብድራችን ከፋይ ለሆነው ለእግዚአብሔር ቅጣት አሳልፈው ሰጧት።
ይህ ፎቶ ወደፊት በትውልድ ሁሉ የኢትዮጵያን ጥቅም የሸጡ ሰዎች ታሪካዊ ክህደት በተወሳ ቁጥር የሚቀርብ ይሆናል።
ኃሞት አልባው በሳንባው የሚተነፈሰው የዛሬው ትውልድ እርስ በአርሱ በመናከስ ተጠምዷል።

ቧልቱ ላይ ሲፈነድቅ ይውላል።ጀግኖቹ እማ እስር ቤት ናቸው።
ከሁሉ፣ ከሁሉ የማህበረ ስላሴን ገዳም ለሱዳን መሰጠቱን ሳስብ ሀዘኔን መሪር ያደርገዋል።
የመቀሌውን ውል ዝም ብሎ መታገስ መረረኝ!
ልያ ፋንታ

ሳተናው