እኔ የምለውአባባሎቻችንን ወይም ሥነቃሎቻችንን ማን ነው ግን የሚፈጥራቸውበጣም እኮ የሚገርም ነገር ነው፡፡

አንድ እኮ አይስቱምለምሳሌ፦ በርእስ የጠቀስኩትን እንይ እግዚአብሔር ማልቀስ ሲያምረው ጎጃሜን ይገላል፤ መሳቅ ሲያምረው ደግሞ ትግሬን ያጠግባል!” ይባላል፡፡ አሁን እግዚአብሔር የሚስቅና የሚያለቅስ ሆኖ አይደለም እንዲህ መባሉ፡፡ ነገር ግን ጎጃሞች ሐዘናቸው መረር ስለሚል፣ ለቅሷቸው አንጀት ስለሚበላና ሙሾ ባወረዱ ጊዜ እንባ ደረቅ፣ አረመኔ!” የተባለን ሰው እንኳ ሳይቀር በለቅሶ የሚያንፈቀፍቁ በመሆኑ፤ ትግሬ ሲጠግብ ደግሞ የሚሠሩትን ከማጣታቸው የተነሣ በጣም የሚገርም፣ ሆድ አስይዞ በሳቅ የሚያንፈረፍርና ፈጽሞ የማይጠበቅ ነገር ማድረጋቸውን በአጽንኦት ለመግለጥ ነው እንዲያ መባሉ፡፡

ይህች ጥጋብ የምትባል ነገር የስንት ነገር መለኪያ መሣሪያ ናት መሰለቻቹህአንድ ሕዝብ ወይም ኅብረተሰብ በሳል፣ አስተዋይ፣ ብልህ፣ አዋቂ፣ የተረጋጋ ሰብእና የያዘ፣ ጨዋ፣ ባለ አእምሮ፣ በራስ መተማመን ያለው ነው የሚያሰኘው ጥጋብን የቻለ፣ ጥጋብ እሚሠራውን የማያሳጣው እንደሆነ ነው፡፡ እንዲህ የሆነ ኅብረተሰብ በጣም የበሰለ፣ ክብርና ኩራት ያለው፣ የጠለቀ ወይም ስር የያዘ በሳል የሕይዎት ምልከታ ፍልስፍና እምነትና ሥልጣኔ ያለው፣ ከፍ ያለ የሞራል (የቅስምልዕልና ያለው፣ ከሕይወት ተሞክሮው ብዙ የተማረ ጥንታዊ ማኅበረሰብ መሆያረጋግጣል፡፡

በእርግጥ ከዚህ ቀደም ከላይ የጠቀስኩላቹህን አባባል ትክክለኛነት የሚያረጋግጡ በርካታ ነገሮች ያጋጠሙኝ ቢሆንም በቀደም ቅዳሜ ምሽት (የካቲት 11,2009..) ታዲያስ አዲስ በተባለ የሸገር ራዲዮ (ነጋሪተወግየመዝናኛ ዝግጅት ላይ የሰማሁትም ቀላል አላስገረመኝም፡፡ አንዱ ነው አሉ (ስሜ አይጠቀስ ብሏል ተብሎ ስሙ አልተጠቀሰም) አዲስ ከወጣው የኤደን ገ/ሥላሴ የዘፈን አልበም (ጥራዝውስጥ አንደኛው ዘፈን ከሕይዎቴ ጋር ስለተገናኘ አስደሰተኝ!” ብሎ በዚህች ዘፈን የተነሣ አንዷን የዘፈን አልበም (ጥራዝ50ሽህ ብር እንደገዛ የምሽቱ የመዝናኛ ዜና!” ብለው አወሩልን፡፡

አይገርምምአይደንቅምበዚህ ሀገሪቱ ስንት ሚሊዮን (አእላፋትዜጎች ተርበው ስቃይ ላይ ባሉበት ወቅት!፣ በኑሮ ውድነት የተነሣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በችጋር እየተጠበሰ ኑሮ እንደ እሬት ምርርርርር ባለው ሰዓትእንዴት ያለ ጥጋብ ቢሆን ነው እንዲህ ዓይነት ነገር የሚያስፈጽም?

ደሞ ምንአለ ጥጋባቸውን ሳናይ ሳንሰማባቸው እዛው በየቤታቸው ቢያስቀሩትየንቀታቸው ንቀት ዓይተንና ሰምተንእንድንቃጠል እንድንጨስ የጥጋብ ድርጊታቸውን በአደባባይ ያደርጉታልለነገሩ የጥጋብ አንዱ መገለጫው ይሄ አይደልቦታና ሰዓት ሳያስለይ ማጨማለቅየመረጃ ጉዳይ ይሆናል እንጅ እርግጠኛ ነኝ ከዚህ የከበደ ብዙ ለማመን የሚያዳግት ጉድ!” የሚያሰኝ ነገር የምታውቁ በርካቶች ትኖራላቹህ፡፡ ከኛ ሰፈርም አንድ ትግሬ አለ ልጁን በርቀት መቆጣጠሪያ (ሪሞት ኮንትሮልበምትሽከረከር የአሻንጉሊት መኪና (ተሽከርካሪአስቀምጦ ሰፊ ግቢው አልበቃ ብሎት ከግቢ ውጭ እየተወነነ ሲያንሸራሽረው የማየው፡፡ ከዚህ ሰው ቤት ከሚወጣ ቆሻሻ ላይ እያነሡ የየዕለት ምግባቸውን የሚመገቡ ልጆች አሉ፡፡ እነሡ ሳይፈታትሹት የቆሻሻ ከረጢቱን ለቆሻሻ አንሺዎች አያስነሡም፡፡
ብቻ ጥጋብን በተመለከተ እያንዳንዱን የማውቀውን ትግሬ ተረቱን በሚያረጋግጥ መልኩ ያልታዘብኩት የለም፡፡

ኧረ ተዉተዉተዉተዉአስቡአስተውሉእግዚአብሔርን፣ ግፍንና ጡርን ፍሩ!፣ የደሀ ድሀ ወይም ከድህነት ወለል በታች የሆነ ሕዝብ ባላት ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ መሆናቹህን አስቡና ጥጋባቹህን በልክ አድርጉት?
ሠርቶ ንጹሕ ላቡን ጠብ አድርጎ ያገኘ ሰው እንኳን በንጹሕ ገንዘቡ ለሚያደርገው የሰው ዓይን የሚያስገባ ነገር ለማድረግ ይሳቀቃልበዚህ ሕዝብ ላይ ለመኩራራት በፍጹም አይደፍርምእናንተ ሀገረንና ይሄን ድሀ ሕዝብ ገፍፋቹህዘርፋቹህበምታካብቱት የግፍ ገንዘብ እንዲህ ባጠገባቹህ ምስኪን ሕዝብ አናት ላይ ትቀዝኑበታላቹህምን ያህል የሞራል (የቅስምድሀና ገለባ ብትሆኑ ነው እንዲያው ጥቂትም እንኳ መሳቀቅና ሐፍረት የሚባል ነገር የማይታይባቹህ???
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!! ሰአሊ ለነ ቅድስት!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com