ዛሬ ቅዳሜ ሜይ 27 እየተካሄደ ያለው እና ነገ እሁድም የሚቀጥለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ላይ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በክብር እንግድነት ተገኝተው 46:39 የፈጀ ንግግር አድርገዋል – ንግግሩን ይዘናል::የ