ዛሬ ቅዳሜ ሜይ 27 እየተካሄደ ያለው እና ነገ እሁድም የሚቀጥለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ላይ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር አመራር አባል አቶ ሌንጮ ባቲ ያደረጉት ንግግር ሙሉ ቃል::