ቅዳሜ ሜይ 27 እየተካሄደ ያለው እና ነገ እሁድም የሚቀጥለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ላይየትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር አመራር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ያደረጉት ንግግር ሙሉ ቃል::