June 22, 2017

 

ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ። – SBS Amharic.