ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ፤ ስለ አዲሱ ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፋቸው “DELIVERANCE: A Tale of Colliding Passions and Muse of Forgiveness” ይናገራሉ።

ፕሮፌሰር በረከት፤ በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የነበሩ ናቸው።

“በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዕርቅ ያስፈልጋል፤ ወደ አንድነት የሚመራ ሥርዓት መትከል ቢችሉ ጥሩ ነው ብዬ የማምን ነኝ።” – ፕሮፌሰር በረከት ሃብተ ስላሴ