የሰማእታት ቀን በባህርዳር ተግባራዊ ሆነ!

image_pdf

August 7, 2017 07:14

በባህርዳር ከቤት ያለመውጣት አድማውና በከተማው ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለማድረግ ሱቆችን አለመክፈት በጠዋቱ ተጀምሯል

#[ነፃነት ሚዲያ] በአማራ ክልል ርዕሰ በመስተዳድሩ አዳራሽ የመከላከያ ፣ የብሔራዊ መረጃ፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የአድማ በታኝ፣ የልዩኃይል፣ የክልሉ ፖሊስ፣ የክልል አመራር፣ የከተማው ከንቲባ በተገኙበት አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡ እያደረጉት ያለውን ምክክርና የሚወሱኑት ውሳኔ እደደረሰን እንገልፃለን።

ስብሰባውን እየመራው ያለው የብአዴን ማዐከላዊ ኮሜቴ አባል እና ቀደም ሲል የምስራቅ ጎጃም ዋና አስተዳዳሪ የነበረ ከታህድሶ በኃላ የርዕሰ መስተዳድሩ የፀጥታ አማካሪ የሆነው አቶ ምግባሩ የተባለ ነው።

በተያያዘ ዜና በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 07 ልዩ ቦታው ስላሴ ገብያ ላይ የተጠራውን የህዝብ አድማ በመጣስ የተንቀሳቀሰ የባለስልጣን ፕራዶ መኪና ጉዳት ደረሰበት በተጨማሪም ሹፌሩ በደረሰበት ጉዳት ራሱን ስቶ ወደ ሆስፒታል ተወስዳል።

በባህርዳር ከቤት ያለመውጣት አድማውና በከተማው ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለማድረግ ሱቆችን አለመክፈት በጠዋቱ ተጀምሯል:: ህወሀት ወያኔ በየ መኪና ማሳደሪያው እየዞረ መኪና አውጡ እያለ ይገኛል። ተጨማሪ ዝርዝሮችን ይዘን እንቀርባለን::

በባህር ዳር ከተማ ከጋምቢ ወደ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ቢሮ የቦንብ ጥቃት ተደርጓል፤በተመሳሳይ ዜና ባህር ዳር አባይ ማዶ የብአዴን ዋና ጽ/ቤት አካባቢ ሌላ የቦንብ ጥቃት ተደርጓል።

ይህ በታጋዮቻችን የተጠራው ማንኛውንም እንቅሥቃሴ ያለማድረግ አድማ በዋዜማው ለህዝባችን ምልክ እንዲሆን በተመረጡ ቦታወች ላይ የቦንብ ፍንዳታ እናደርጋለን ተብሎ በተገባው ቃል መሠረት የቦንብ ጥቃት በባህርዳር ከተማ ተደርጓል።ህዝባችን ይህን ምልክት አይቶ የአማራ ሠማዕታትን ለማሠብ የተጠራውን ከቤት ያለመውጣት አድማ ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሣሥባለን!

ይህን የህዝብ ጥሪ ችላ ብሎ ሡቁን የከፈተ፤ተሽከርካሪውን ያሽከረከረ ማንም እንደማያድነው አውቆ በነብሡ እንደቆረጠ ይወቀው።የህዝብን ትግል ወደ ጎን ገፍቶ በሠማዕታቶቻችን ደም የግሉን ንግድ ሊያደርግ የተነሣ ግለሠብም ሆነ ቡድን ጸቡ ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ጋር ሥለሆነ እንደ ትግሬ ተቆጥሮ ይገደላል።ከዚህ በፊት የአማራን ህዝብ ትግል ችላ ብለው ባጃጅ ሲያሽከረክሩ የነበሩ ሹፌሮች የመጀመርያው ቅጣት ሁለት ጀሯቸው ተቆረጠ፤ይህን ቅጣት ችላ ብለው በተገኙት ላይም በሁለተኛው ዙር ቅጣት ላይ ግን እሥከ እነ ባጃጃቸው በሣት መቃጠላቸውን የ2008 የቤት ውሥጥ አድማ ታሪክ ትዝታ ያትታል።

( ፋሲል የአማራው ልጅ)

ድል ለመላው አማራ ህዝብ ይሁን!!

Image may contain: one or more people, people standing and outdoor

Tiss Abay Genji added 2 new photos.4 hrs

Lame Bora

ባህር ዳር ፀጥ ረጭ ብላለች

እናመሰግናለን

Image may contain: tree, sky, outdoor and nature

Image may contain: one or more people, people standing, sky, cloud, outdoor and nature

የሰማእታት ቀን በባህርዳር ተግባራዊ ሆነ!

ነሐሴ 1 2009

የባህርዳር ህዝብ ሰላማዊ ጥያቄ አንግቦ በሰላማዊ ሰልፍ ጥያቄውን ስላነሳ ልክ የዛሬ አመት ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. ላይ በአንድ ቀን ብቻ ከ50 በላይ ንፁሃን ዜጎቻችን በወያኔ የተኩስ ውርጅብኝ ተቀጥፈዋል።

ይህን የሰማእታቱን አንደኛ አመት የባህርዳር ህዝብ በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ እያሰበው ይገኛል። ሃገሪቱን አረጋግቻለሁ በቁጥጥሬ ስር ናት ያለው የወኔ ድንፋታ ያልበገረው ጀግና ህዝብ አሁንም አልመረጥናቹህም አትወክሉንም ወግዱልን እያላቸው ነው። የጊወን ምንጯ ባህርዳር ነፃነትን አውጃለች። ልጆቼን እዘክራቸዋለሁ የሞቱበትንም አላማ አሳካዋለሁ በማለት ኩከርናዋን ጠብቃለች። ውብ ከተማ ታላቅ ህዝብ።

በዚህ የጣና ማእበልና የአባይ ሞገድ የተደናበረው ወያኔ የባጃጅና የታክሢ ሹፌሮችን እያሰሩ ነው። ታርጋቸውም እየተፈታ ነው። ብዙ የታክሢ ሹፌሮች በመኪና ተጭነው ወዳልታወቀ ቦታ እየተጋዙ ነው። ይህን ግፍ በቅርብም በሩቅ ያለው ወገን ሊያወግዘው ይገባል የትግል አንድነት አጋርነቱንም ማሳየት አለበት። ከቦታው የደረሱንን ምስሎች አያይዘናል።

የነፃነት ጥያቄ በአፈና አይመለስም!

ህዝብ ያሸንፋል©!

AsnakewAbebe

Image may contain: one or more people, people standing, sky and outdoor

Image may contain: one or more people and outdoor

Haregeweyn Abeje Iwnetu
Like

 

 

Sintayehu Chekol
የባህርዳር ህዝባዊ አድማ መልዕክቱ ግልፅ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ በደሉን አይረሳም የልጆቹ ደም በመንገድ ፈሶ ታስሮና ተደብድቦ እርቅ ብሎ ተረት የሚቀበል አንጀት የለውም፡፡ የአማራ ህዝብ ደምቶና ቆስሎ በፈጠራት ሀገር ባይተዋር ያደረጉት መከራ እንዲገፋ የፈረዱበት ጠላቶቹን ተገቢ ትምህርት ሳይቀጣቸው እጁን አጣምሮ የሚቀመጥ አይደለም፡፡ ትግሉ በአዲሱ ትውልድ አንድ ሰው እስኪቀር ይቀጥላል፡፡ ለነፃነት ለእኩልነት እውን መሆን ብርቅዬ ልጆቹን ገብሮበታል የመጨረሻ ውድ የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎበታል፡፡ ሰማዕት ልጆቹ የጀመሩት የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄ ከዳር እስኪደርስ ድረስ በደማቸው ቆሞ ቃል ኪዳን ይቀበላል፡፡! የፈሰሰው የንፁሐን ደም መቼውንም አይረሳውም፡፡
ጊዜውን ጠብቆ ሂሳብ ይወራረድበታል”

Image may contain: 10 people, people smiling, outdoor

Abebe Tolla Feyisa

ሁልግዜ ህውሃት ብቻ?

በባህር ዳር ላይ ለተደረገው ጭፍጨፋ የመጀመሪያ ተጠያቂ ብአዴን ነው። በአምቦ ለደረው ጥቃትም የመጀመሪያው ተጠያቂ ኦህዴድ ነው።

ሁሉም ችግሮች ለህውሃት ብቻ መስጠት ሌሎችን ወንጀለኞች የመሸፋፈን ያክል ነው። የዛሬ አመት ባህር ዳር ላይ በጠራራ ጸሃይ ያ ሁሉ ሰው በጥይት ሲመታ አድራጊው እና ፈላጭ ቆራጩ ህውሃት ነው ቢባል እንኳ… (ለዛውም ራሱ የአማራ ልዩ ሃይል ነው ይሄንን ያደረገው) እሺ ህውሃት ቢሆን እንኳ ብአዴን ምን ሲሰራ ነበር? ኡ ኡ ብሎ እንኳን ድረሱልኝ ብሏል? አላለም። በአምቦ እና ሌሎች ኦሮሚያ አካባቢዎችስ እሺ አጋዚ ገደለ ኦህዴድ ምን ይሰራ ነበር? የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ምን ይሰራ ነበር? ‘በህውሃት ትዕዛዝ ነው ሁሉም ነገር የሚፈጸመው’ የሚል መከራከሪያ ከበርካታ ወዳጆች ይሰማል። ሌሎቹ እጃቸው በሶ ጨንብጧል??? የክልሉ አስተዳዳሪዎች የክልሉን ህዝብ ሳይጠብቁ እንደ ነጻ ሰው እየተቆጠሩ ለሁሉም ነገር ህውሃት ብቻ ተጠያቂ ነው ማለት በእውነቱ ትክክል አይመስለኝም! ዋናው ስልጣን ማን ጋ እንደሆነ እያወክ… የሚሉ አስተያየቶች እንደሚመጡ እጠረጥራለሁ።
የየ ክልሎቹ ባለስልጣናትም ሁሌም ለሚፈጠረው ነገር ህውሃት ተጠያቂ እንደሚሆን ስለሚያውቁ ተቃውሞም ሲበረታ በአጠቃቀስኩ እነርሱ ነጻ እንደሆኑ ሊያሳዩ ይሞክራሉ። ጎበዝ አትሸወድ ለሚደርስብህ ጉስቁልና የመጀመሪያው ተጠያቂ አጠገብህ ያለው ባለስልጣን ነው። ቢያንስ ቢያንስ ከበደለኞች ጋር አልተባበርም ብሎ ስራውን ካልተወ በቀር ከበላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው ቢልህ አትስማው! የገደለህ ታዛዡ ነው!!!

 

No widget added yet.

← The 22nd Annual conference of Ogaden Somali communities Worldwide Resolution ክቡር ጠ/ሚኒስትር: “የእርስዎ ከሥልጣን መውረድ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው! – ስዩም ተሾመ →

Leave A Reply

Comments are closed

Visit Us On TwitterVisit Us On FacebookVisit Us On YoutubeVisit Us On Linkedin