ከዛጎል ዜና የተወስደ

ልጄ ሞቷል። ስም እየጠራች … ጠመንጃ በቀዳዳ ደግኖ ነበር። ….. አሁን ሞቷል የት ነው የጣላችሁት? እንዴት አድርገው እንደገደሉት አላውቅም። በክርስቶስ ይዣችሁዋልሁ ልጂን የት ቀበራችሁት። የዛኔ ክርስቶስን አታውቁም አሁን ታውቁታላችሁ። አወያይ ኢህአዴግ ነበር።

ከሕዝብ የሚሰወር ነገር የለምና ተናገር እየተባለ ሁሉም ተናዛዘ። ወላድ ልጄን እያለች ስትጮህ ህዝብ ሲያጉተመትም … መንጥር ኮሚቴ ውስጥ እነማን ነበሩ? ጸዋ ሮቢት እየተወሰዱ የተጨፈጨፉ…. ዛሬስ … ጊዜ እያሉ መስማት ነው