August 11, 2017

Panel discussion with Dr Beyan Asoba, Dr Abreham Alemu, and Geletaw Zeleke

ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ፣ አቶ ገለታው ዘለቀ፤ የኢትዮጵያ የውውይትና መፍትሔ መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ጸሐፊ፣ ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ፤ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ አባል፤ በኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በተመከረበት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖረውን ልዩ ጥቅም በያዘው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሏቸውን አተያዮች ያንጸባርቃሉ። SBS Australia Amharic

ለማድመጥ ይህን ተጫኑት⇓